የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
4.78K
የሰርጥ መግለጫ
ይህ ቻናል የተከፈተው ስለ መጨረሻው ዘመን ለማስተማር እና ዘመኑን አውቀን ከጌታ ጋር እየኖርን በጌታ ቀን ጌታን አየር ላይ ለመቀበል ሰዎችን ለማንቃት ነው::
👉 ስለ የዓለም ፍፃሜ እና ምልክቶቹ
👉 ስለ አርተፍሻል ኢንተለጀንስ እና ሲንጉላርት
👉 ስለ 666 እና ማይክሮቺፕ
👉 ስለ የጌታ ቀን እና ታላቁ ፍርድ ቀን
👉 ስለ አዲስቷ እየሩሳሌም
ሮሜ 13:11-12
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
0
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች
2022-04-27 15:55:41
#የዓለም_ፍፃሜ_እና_እኛ
" የዘለዓለም ሕይወት ወይንም የዘለዓለም ሞት ምርጫው በእጅህ ነው ምን አይነት ሕይወት ውስጥ እየኖርክ ነው? " ድንገት ጌታ አሁን ቢመጣስ?
በቻናላችን #መጨረሻው_መጨረሻ_የቀረበ @getayimetal
ሁሉም ሰው መስማት የሚገባው መልዕክት በጌታ ፍቅር ለሌሎችም አካፍሉት(share)
#ክፍል 3
2.4K views12:55
2022-04-27 15:55:40
#የዓለም_ፍፃሜ_እና_እኛ
" የዘለዓለም ሕይወት ወይንም የዘለዓለም ሞት ምርጫው በእጅህ ነው ምን አይነት ሕይወት ውስጥ እየኖርክ ነው? " ድንገት ጌታ አሁን ቢመጣስ?
በቻናላችን #መጨረሻው_መጨረሻ_የቀረበ @getayimetal
ሁሉም ሰው መስማት የሚገባው መልዕክት በጌታ ፍቅር ለሌሎችም አካፍሉት(share)
#ክፍል 2
2.2K views12:55
2022-04-27 15:55:40
#የዓለም_ፍፃሜ_እና_እኛ
" የዘለዓለም ሕይወት ወይንም የዘለዓለም ሞት ምርጫው በእጅህ ነው ምን አይነት ሕይወት ውስጥ እየኖርክ ነው? " ድንገት ጌታ አሁን ቢመጣስ?
በቻናላችን #መጨረሻው_መጨረሻ_የቀረበ @getayimetal
ሁሉም ሰው መስማት የሚገባው መልዕክት በጌታ ፍቅር ለሌሎችም አካፍሉት(share)
#ክፍል 1
1.8K views12:55
2022-03-12 13:21:34
መልካሙን ገድል ተጋድዬአለሁ፥ ሩጫውን ጨርሼአለሁ፥ ሃይማኖትን ጠብቄአለሁ፤
ወደ ፊት የጽድቅ አክሊል ተዘጋጅቶልኛል፥ ይህንም ጻድቅ ፈራጅ የሆነው ጌታ ያን ቀን ለእኔ ያስረክባል፥ ደግሞም መገለጡን ለሚወዱት ሁሉ እንጂ ለእኔ ብቻ አይደለም።
2ኛ ጢሞቴዎስ 4:7-8
𝙇 𝙚 𝙬 𝙞
3.1K views10:21
2022-03-03 21:17:14
1፤ እንግዲህ፥ ልጄ ሆይ፥ አንተ በክርስቶስ ኢየሱስ ባለው ጸጋ በርታ።
2፤ ብዙ ሰዎች የመሰከሩለትን ከእኔም የሰማኸውን ሌሎችን ደግሞ ሊያስተምሩ ለሚችሉ ለታመኑ ሰዎች አደራ ስጥ።
3፤ እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ በጎ ወታደር ሆነህ፥ አብረኸኝ መከራ ተቀበል።
4፤ የሚዘምተው ሁሉ ለጦር ያስከተተውን ደስ ያሰኝ ዘንድ ትዳር በሚገኝበት ንግድ ራሱን አያጠላልፍም።
5፤ ደግሞም በጨዋታ የሚታገል ማንም ቢሆን፥ እንደሚገባ አድርጎ ባይታገል፥ የድሉን አክሊል አያገኝም።
6፤ የሚደክመው ገበሬ ፍሬውን ከሚበሉት መጀመሪያ እንዲሆን ይገባዋል።
7፤ የምለውን ተመልከት፤ ጌታም በነገር ሁሉ ማስተዋልን ይስጥህ።
8፤ በወንጌል እንደምሰብከው፥ ከሙታን የተነሣውን፥ ከዳዊት ዘርም የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አስብ፤
2ኛ ወደ ጢሞ 2:1-8
𝙇 𝙚 𝙬 𝙞
3.6K views18:17
2022-01-18 21:52:54
ሀገር አሌን
5.3K views18:52
2022-01-14 15:32:10
እሄን ክፉ ዘመን...
5.7K views12:32
2021-11-27 19:34:59
"4 Ye adulterers and adulteresses, know ye not that the friendship of the world is enmity with God? whosoever therefore will be a friend of the world is the enemy of God."
(James 4:4)
"4፤ አመንዝሮች ሆይ፥ ዓለምን መውደድ ለእግዚአብሔር ጥል እንዲሆን አታውቁምን? እንግዲህ የዓለም ወዳጅ ሊሆን የሚፈቅድ ሁሉ የእግዚአብሔር ጠላት ሆኖአል።"
የያዕቆብ መልእክት 4:4
7.3K views16:34
2021-11-04 11:08:22
6.2K views08:08
2021-10-21 11:42:16
8.0K views08:42