Get Mystery Box with random crypto!

እንዴት ዋላችሁ ዉድ የሰ/ት/ቤታችን አባላት ነገ እሑድ ከቀኑ 8:30 በሰንበት ትምህርት ቤታችን የ | የቦሌ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ ፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት

እንዴት ዋላችሁ ዉድ የሰ/ት/ቤታችን አባላት ነገ እሑድ ከቀኑ 8:30 በሰንበት ትምህርት ቤታችን የተሰራዉን አዲስ መዋቅር በደንብ አይታችሁ የሚስተካከሉ እና ጥያቄ የፈጠሩባችሁን ሀሳቦች በመያዝ ሁላችሁም እንድትገኙ ጥሪ እናቀርባለን።

#እንዲሁም የምርጫ ጥቆማ የሚሰጥ ስለሆነ ተገኝታችሁ ጥቆማ እንድትሰጡ


ጥቆማ የሚሰጥበት ቀን

1, ዛሬ እሑድ 26/2014 ዓ.ም ከቀኑ በ 9:00 ሰዓት
2, ሐሙስ 30/2014 ዓ.ም በመዝሙር ጥናት ሰዓት
3, ሐሙስ በ 07/2014 ዓ.ም

እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎታችንን ይባርክልን።

ጽ/ቤቱ!