Get Mystery Box with random crypto!

እንደምን አረፈዳችሁ ዉድ የሰ/ት/ቤታችን አባላት ነገ ሐሙስ ሚያዚያ 27 ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት | የቦሌ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ ፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት

እንደምን አረፈዳችሁ ዉድ የሰ/ት/ቤታችን አባላት

ነገ ሐሙስ ሚያዚያ 27 ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ላይ በሥነ ሥርዓት እና ቁጥጥር ክፍላችን አስተባባሪነት ልብሰ ተክህኖ የሚታጠብ በመሆኑ ሁላችሁም ተገኝታችሁ የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ ጥሪ እናቀርባለን።

የፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት
ሥነ ሥርዓት እና ቁጥጥር ክፍል።