Get Mystery Box with random crypto!

90's Entertainment 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ generation_90s — 90's Entertainment 🇪🇹 9
የቴሌግራም ቻናል አርማ generation_90s — 90's Entertainment 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @generation_90s
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 669
የሰርጥ መግለጫ

የ90ዎቹ ወዳጅ ከሆኑ ይሄው🥰
IN THIS CHANNEL WE WILL POST
#FUNNY
About 90's Generation
#Music and #fun_Video
#Tiktok
Join join join
😘😘😘😘😘
Pls don't leave the channel
Any comment👇👇
@Kassanova07

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-30 17:41:02 https://t.me/ebstvworIdwidebot?start=r08031333230
46 viewsŇäŧĥäň , 14:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 14:59:14
Bootii Baankii #Hojii_gamtaa_oromiyaa fayyadamuun yeroo galmooftan badhaasa qarshii 1000 ni argattu!

Dabalataan nama tokko yemmuu affeertan kafaltii qarshii 50 argattu!

Liinkin affeerraa kesssani
https://t.me/Cooperative_bank_of_Oromia_bot?start=r08031333230

#የኦሮሚያ_ህብረት_ስራ_ባንክ ቦትን ተጠቅመው ሲመዘገቡ የ 1,000 ብር ስጦታ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ የ 50 ብር ክፍያ ያግኙ

ይህ ማለት 30 ሰዎችን ወደ ቦቱ ሲጋብዙ 2500 ብር አካውንትዎ ላይ ገቢ ይደረጋል ማለት ነው!

የመጋበዣ ሊንክዎ
https://t.me/Cooperative_bank_of_Oromia_bot?start=r08031333230

Cooperative_bank_of_Oromia
34 viewsŇäŧĥäň , 11:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 23:18:29 https://t.me/kidusyaredtube
68 viewsŇäŧĥäň , 20:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 23:11:30 እስኪ አንዴ የዳጊ ሙዚቃ የተመቻችሁ
71 viewsŇäŧĥäň , 20:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 23:00:15 • ዳግማዊ ታምራት
• ይሆን እንዴ



Ye abatu lj
69 viewsLook At Me, 20:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 16:50:04 Subscribe adrgiw ye yosef new
119 viewsŇäŧĥäň , 13:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 16:50:04 https://youtube.com/channel/UCQ9uuTHQfPIuPjZaPbQJxcg
115 viewsŇäŧĥäň , 13:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 16:41:45
#Update

የ2014 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 11 ቀን 2015 ድረስ በሁለት ዙር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

ለዚህም ተማሪዎች እራሳቸውን እንዲያዘጋጁ ጥሪ አቅርቧል።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ረዲ ሽፋ #ለኦቢኤን በሰጡት ቃል ፤ በአጠቃላይ በሁለት ዙር በሚሰጠው ፈተና ከ984,000 በላይ ተማሪዎች ፈተናውን እንደሚወስዱ ገልፀዋል።

ፈተናውን ከሚወስዱት ውስጥ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ቁጥር 622,739 መሆኑን አመልክተዋል።

የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ብዛት ያላቸው በመሆኑ በመጀመሪያው ዙር ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 3 /2015 አስቀድሞ ፈተናውን እንደሚሰጣቸው አቶ ረዲ ተናግረዋል።

የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ቁጥር ደግሞ 361,279 ሲሆን በሁለተኛው ዙር ከጥቅምት 8 እስከ 11/2015 ፈተናውን እንደሚወስዱ አስረድተዋል።

ከዚህ ቀደም የነበሩ የፈተና ችግሮችን ለመፍታት ፈተናው በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እንደሚሰጥ አረጋግጠዋል ፤ ፈታኞቹ ደግሞ የዩኒቨርሲቲ መምህራን መሆናቸውን አሳውቀዋል።

በተጨማሪም ፤ ፈተናው ከዚህ ቀደም ከነበረው ከ4 ኮድ ከፍ ማለቱን ገልፀዋል።

ፈተናው ተዘጋጅቶ እየታተመ ሲሆን ፈተናው እስከሚሰጥበት ቀን ድረስ ተፈታኞች እራሳቸውን ማዘጋጀት እንዳለባቸውም አሳስበዋል።

@tikvahethiopia
121 viewsŇäŧĥäň , 13:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 21:32:46 https://t.me/MoE_OfficialBot?start=r08031333230
146 viewsŇäŧĥäň , 18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 10:15:12 አስበከዋል Man ቤት ገብተህ ለሚስትህ ቀልድ እየነገርካት ከአልጋ ስር የሳቅ ድምፅ ስትሰማ
175 viewsŇäŧĥäň , 07:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ