1. ቀተለ (ገደለ) ቀተልኩ——ገደልኩ ቀተልነ——ገደልን ቀተልከ——ገደልክ ቀተልኪ——ገደልሽ ቀተልክሙ——ገደላችሁ(ወ) ቀተልክን——ገደላችሁ(ሴ) ቀተለ——ገደለ ቀተለት——ገደለች ቀተሉ——ገደሉ(ወ) ቀተላ——ገደሉ(ሴ) 2. ቀደሰ (አመሰገነ) ቀደስኩ——አመሰገንኩ ቀደስነ——አመሰገንን ቀደስከ——አመሰገንህ ቀደስኪ——አመሰገንሽ ቀደስክሙ——አመሰገናችሁ(ወ) ቀደስክን——አመሰገናችሁ(ሴ) ቀደሰ——አመሰገነ ቀደሰት——አመሰገነች ቀደሱ——አመሰገኑ(ወ) ቀደሳ——አመሰገኑ(ሴ) 3. ገብረ (ሰራ፣አደረገ) ገበርኩ ——ሠራሁ/አደረግሁ ገበርነ——ሠራን/አደረግን ገበርከ——ሠራህ/አደረግህ ገበርኪ——ሠራሽ/አደረግሽ ገበርክሙ——ሠራችሁ/አደረጋችሁ(ወ) ገበርክን——ሠራችሁ/አደረጋችሁ(ሴ) ገብረ——ሠራ/አደረገ ገብረት——ሠራች/አደረገች ገብሩ——ሠሩ/አደረጉ(ወ) ገብራ——ሠሩ/አደረጉ(ሴ) 4. ሖረ (ሄደ) ሖርኩ——ሄድኩ ሖርነ——ሄድን ሖርከ——ሄድክ ሖርኪ——ሄድሽ ሖርክሙ——ሄዳችሁ(ወ) ሖርክን——ሄዳችሁ(ሴ) ሖረ——ሄደ ሖረት——ሄደች ሖሩ——ሄዱ(ወ) ሖራ——ሄዱ(ሴ) 3.4K views16:27