ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋራ ይሁን አሜን። ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ከግቢ ጉባኤው ቤተ መፅሐፍ የተዋሳችኋቸውን መፅሐፍት እስከ አርብ 27/12/2014 ዓ/ም ድረስ እንድትመልሱ ስንል በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። ግቢ ጉባኤው 465 views11:00