Get Mystery Box with random crypto!

HOME electromechanical solution

የቴሌግራም ቻናል አርማ gb1hd22 — HOME electromechanical solution H
የቴሌግራም ቻናል አርማ gb1hd22 — HOME electromechanical solution
የሰርጥ አድራሻ: @gb1hd22
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 512
የሰርጥ መግለጫ

#Electromechanical service
#washing machine ጥገና
#Refrigerator #micro wave
Oven #tv ጥገና
#የሻይ:የዳቦ:ሊጥ ማቡኪያ ማሽን ጥገና
#የቢሮ ማሽኖችና የ security ካሜራ #cctv ገጠማና ጥገና
# አጠቃላይ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታዎች
''ችግር ፈቺ እንጂ ችግር ፈጣሪ አንሁን''
call us
251923997025
251960903217

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-03 11:10:07 3 ዙር አለቀ
ሰላም ውድ ተከታታዮቼ!!
በ 4ዙር
የ refrigerator training
የ CCTV camera
የ power supply ማለትም
smps ና Basic satellite dish installation
#printer
#copier
#scanner video training ይሰጣል::
መማር የምትፈልጉ
ለ በአንድ ጊዜ ክፍያ 700birr
በመክፈል መመዝገብ ይቻላል::

ስልጠናው ሐምሌ 2/11/2014 ዓም
ይጀመራል ።
ለበለጠ መረጃ
+251923997025
22 views08:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 11:09:57 3 ዙር አለቀ
ሰላም ውድ ተከታታዮቼ!!
በ 4ዙር
የ refrigerator training
የ CCTV camera
የ power supply ማለትም
smps ና Basic satellite dish installation
#printer
#copier
#scanner video training ይሰጣል::
መማር የምትፈልጉ
ለ በአንድ ጊዜ ክፍያ 700birr
በመክፈል መመዝገብ ይቻላል::

ስልጠናው ሐምሌ 2/11/2014 ዓም
ይጀመራል ።
ለበለጠ መረጃ
+251923997025
12 views08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 11:09:53 3 ዙር አለቀ
ሰላም ውድ ተከታታዮቼ!!
በ 4ዙር
የ refrigerator training
የ CCTV camera
የ power supply ማለትም
smps ና Basic satellite dish installation
#printer
#copier
#scanner video training ይሰጣል::
መማር የምትፈልጉ
ለ በአንድ ጊዜ ክፍያ 700birr
በመክፈል መመዝገብ ይቻላል::

ስልጠናው ሐምሌ 2/11/2014 ዓም
ይጀመራል ።
ለበለጠ መረጃ
+251923997025
16 views08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 11:09:45 3 ዙር አለቀ
ሰላም ውድ ተከታታዮቼ!!
በ 4ዙር
የ refrigerator training
የ CCTV camera
የ power supply ማለትም
smps ና Basic satellite dish installation
#printer
#copier
#scanner video training ይሰጣል::
መማር የምትፈልጉ
ለ በአንድ ጊዜ ክፍያ 700birr
በመክፈል መመዝገብ ይቻላል::

ስልጠናው ሐምሌ 2/11/2014 ዓም
ይጀመራል ።
ለበለጠ መረጃ
+251923997025
78 views08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 09:55:00
አንቺ ጋር ስጣላ...
መንግስትን ተሳደብ ፣ ተሳደብ ይለኛል
ከሰደብኩት ደሞ ፣ አስሮ ይገርፈኛል
ከገረፈኝ ደሞ...
ለጊዜውም ቢሆን ፣ አንቺን ያስረሳኛል!
ከረሳሁሽ ደሞ...
አጣኋትኝ ብዬ ፣ አላስብም ቅንጣት
ተሳድቦ መገረፍ....
ሳይሻል አይቀርም፣ አፍቅሮ ከማጣት፡፡
Belay Bekele Weya
••••◉••••
#ጥበብ_ታፍናለች
80 viewsedited  06:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 09:11:22 Thanks for everything
75 views06:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 09:10:45
ዛሬ የሚመረቀው የለገዳዲ ምዕራፍ ሁለት የከርሰ ምድር ውሃ ፕሮጀክት ገፅታዎች

የአዲስ አበባ ከተማ ከ85 በመቶ በላይ ውሃ የሚያገኘው ከፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን እንደመሆኑ የጋራ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ይቻል ዘንድ በዚህ ሶስት አመት ውስጥ በልዩ ዞኑ የሚገኙ ወረዳዎች እና የገጠር ቀበሌዎች 30 መለስተኛ የውሃ ጉድጓዶች፣ 37 የመጸዳጃ ቤቶች እና 105 ለህብረተሰቡ እና ለውሃ የሚሆን የመዳረሻ መንገድ ሰራዎች እየተሰሩ ይገኛል፡።

በከተማ አስተዳደሩ 4.2 ቢሊዮን ብር በጀት የተሰራው ይህ ፕሮጀክት በቀን 86 ሺህ ሜትር ኪዩብ ውሃ ማምረት የሚችል ነው፡

16 ጥልቅ ጉድጓዶች፣ እያንዳንዳቸው ከ2000 እስከ 5000 ሜትር ኪዩብ ውሃ የመያዝ አቅም ያላቸው 10 የውሃ ማጠራቀሚያ ጋን ግንባታን የያዘ ነው

የ12 ኪሎ ሜትር ዋና የውሃ መሰመር፣ 72 ኪሎ ሜትር የውሃ ማሰባሰቢያ መስመር፣ 99 ኪሎ ሜትር የስርጭት መስመር ዝርጋታ፣ ሁለት ግዙፍ የግፊት መስጫ ጣቢያዎች እና 38 ኪሎ ሜትር የመዳረሻ መንገድን፣ እንዲሁም የኤሌክትሮ ሜካኒካል ስራዎች እና በጉድጓዶቹ አከባቢ የሚሰሩ የሲቪል ስራዎችን የሚያካት ነው።

ይህም ፕሮጀክት የከተማ አስተዳደሩን ውሃ በቀን የማምረት አቅሙን ከ674ሺህ ወደ 760ሺህ ከፍ ያደርገዋል፡፡
85 views06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ