Get Mystery Box with random crypto!

የጾመ ፍልሰታ ጥቅሎች ከጋሥጫ! እንኳን ለንጽሕት ቅድስት ድንግል እመቤታችን የብርሃን እናት ወርኃ | ጋሥጫ መጻሕፍት መደብር (Gasicha Book Store)

የጾመ ፍልሰታ ጥቅሎች ከጋሥጫ!

እንኳን ለንጽሕት ቅድስት ድንግል እመቤታችን የብርሃን እናት ወርኃ ጾመ ፍልሰታ አደረሰን።

ጾሙን የንጽሕት ድንግል እመቤታችንን ምስጋናዎች ከትርጓሜያቸው ጋር እያነበብንና እየሰማን ልቡናችንን ወደ ሰማያት ከፍ የምናደርግበት፣ ፍቅርን ከሕያው አማላክችን የምናገኝበት የተወደደ የሱባኤ ጊዜ ያድርግልን።

(ይጎብኙን)

ጥቅል 1 ፥ ትርጓሜያት (አንድ)

√የኪዳንና ጸሎተ ማርያም ትርጓሜ፣ ምንጭና ማብራሪያ
√የውዳሴና ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ፣ ምንጭ እና ማብራሪያ
√መዐዛ ቅዳሴ ንባቡና ትርጓሜው
√የአንቀጸ ብርሃን አንድምታ ትርጓሜ

(መጽሐፍቱን ለማዘዝ፥
https://m.facebook.com/melaku.yifru?ref=opera_for_android_speed_dial

https://m.facebook.com/bezalem.kiflu.9?ref=opera_for_android_speed_dial)

ወይም
Telegram: @Gaschabookstore
Or
@EqubeAbaGiorgis ብለው ያነጋግሩ።

ቤተሰባችን ኹኑ።

https://t.me/gasichabookstore

አድራሻ፥ አምስት ኪሎ ከቅድስት ማርያም ወደ አፍንጮ በር በሚወስደው መንገድ ላይ ከማኅበረ ቅዱሳን ሕንጻ ፊት ለፊት።

ስልክ ቁ. 0966040202/0910657637 ብለው ይደውሉ!

https://maps.app.goo.gl/yw8JBFrAKszKqn5d8

Follow us on
Telegram:https://t.me/gasichabookstore

Instagram:https://www.instagram.com/gaschabookstore