Get Mystery Box with random crypto!

ጋይዮስ ሚኒስትሪ ከምስረታው አንስቶ ሲያደርግ እንደነበረው በ2014ም የሁለት ወር የወጣቶች ስልጠና | Gaius Ministry

ጋይዮስ ሚኒስትሪ ከምስረታው አንስቶ ሲያደርግ እንደነበረው በ2014ም የሁለት ወር የወጣቶች ስልጠና በላፍቶ ማዕከል አዘጋጅቷል። ስልጠናው:-

1. የቲያትር እና ስነጽሁፍ ፣ ኪ ቦርድ ፣ ጊታር ፣ ቮካል
ሲሆን እነዚህን ስልጠናዎች መውሰድ የሚፈልግ በሙሉ በየዕለቱ ከእነዚህ ስልጠናዎች በፊት በጋራ የሚሰጠውን በልዩ ልዩ ርእሶች ላይ መጽሀፍ ቅዱስን መሰረት ያደረገ ስልጠና መውሰድ ግዴታ ይሆናል።

ይህ ሰኞ ፣ እሮብ እና አርብ ከ 8:00 እስከ 11:00

2. መሰረታዊ የመጽሀፍ ቅዱስ አጠናን እና አፈታት ከሌሎች ጠቃሚ ተያያዥ ርዕሶች

ይህ ማክሰኞ ፣ ሐሙስ ፣ ቅዳሜ ከ 8:00እስከ 11:00

ፍላጎት ያላችሁ በውስጥ መስመር ተመዝገቡ

ሁሉም ስልጠና ክፍያ የለውም።