Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም አደራችሁ?! ሎዶቅያ ግን አትገርምም???? ኢየሱስ ከደጅ ሆኖ ሁሉ አለኝ ስትል?! ኢየሱስ | Gaius Ministry

ሰላም አደራችሁ?!

ሎዶቅያ ግን አትገርምም????

ኢየሱስ ከደጅ ሆኖ ሁሉ አለኝ ስትል?! ኢየሱስ ከሌለህ ምን አለህና??? ሆሆሆሆ

ራዕ 3: 17 - 20 " ሀብታም ነኝና ባለጠጋ ሆኜአለሁ አንድም ስንኳ አያስፈልገኝም የምትል ስለ ሆንህ፥ ጐስቋላና ምስኪንም ድሀም ዕውርም የተራቆትህም መሆንህን ስለማታውቅ፥ ባለ ጠጋ እንድትሆን በእሳት የነጠረውን ወርቅ፥ ተጐናጽፈህም የራቁትነትህ ኃፍረት እንዳይገለጥ ነጭ ልብስን፥ እንድታይም ዓይኖችህን የምትኳለውን ኵል ከእኔ ትገዛ ዘንድ እመክርሃለሁ። እኔ የምወዳቸውን ሁሉ እገሥጻቸዋለሁ እቀጣቸውማለሁ፤ እንግዲህ ቅና ንስሐም ግባ። እነሆ በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ፤ ማንም ድምፄን ቢሰማ ደጁንም ቢከፍትልኝ፥ ወደ እርሱ እገባለሁ ከእርሱም ጋር እራት እበላለሁ እርሱም ከእኔ ጋር ይበላል። "