Get Mystery Box with random crypto!

ጋብቻና ጥበባዊ ቃላቶች

የቴሌግራም ቻናል አርማ gabichanatebebawiqalatoch — ጋብቻና ጥበባዊ ቃላቶች
የቴሌግራም ቻናል አርማ gabichanatebebawiqalatoch — ጋብቻና ጥበባዊ ቃላቶች
የሰርጥ አድራሻ: @gabichanatebebawiqalatoch
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 404

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-04-30 18:50:10 በቁርኣን እንተዎወስ
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
7ቱ ቁርአን ውስጥ የተጠቀሱ ከንቱ ምኞቶች
⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى كُنتُ تُرَٰبًۢا﴾
«ዋ ምኞቴ! ምነው አፈር በሆንኩ»
ሱረቱ ነበእ (40)

⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى قَدَّمْتُ لِحَيَاتِى﴾
« ዋ እኔ! ምነው በሕይወቴ (መልካምን ሥራን) ባስቀደምኩ ኖሮ»
ሱረቱል ፈጅር (24)

⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى لَمْ أُوتَ كِتَٰبِيَهْ﴾
« ዋ ጥፋቴ! ምነው መጽሐፌን ባልተሰጠሁ »
ሱረቱል ሃቀህ (25)

⇦ ﴿يَٰوَيْلَتَىٰ لَيْتَنِى لَمْ أَتَّخِذْ فُلَانًا خَلِيلًۭا﴾
« ዋ ጥፋቴ! እገሌን ወዳጅ አድርጌ ባልያዝኩ ኖሮ እመኛለሁ »
ሱረቱል ፉርቃን (28)

‏⇦ ﴿يَٰلَيْتَنَآ أَطَعْنَا ٱللَّهَ وَأَطَعْنَا ٱلرَّسُولَا۠﴾
«ዋ ምኞታችን! አላህን በተገዛን መልክተኛውንም በታዘዝን ኖሮ»
ሱረቱል አህዛብ (66)

⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى ٱتَّخَذْتُ مَعَ ٱلرَّسُولِ سَبِيلًۭا﴾
«ዋ ምኞቴ! ከመልክተኛው ጋር ቀጥተኛን መንገድ ይዤ በሆነ»
ሱረቱል ፉርቃን (27)

⇦ ﴿يَٰلَيْتَنِى كُنتُ مَعَهُمْ فَأَفُوزَ فَوْزًا عَظِيمًۭا﴾
« ወይ ምኞቴ! ታላቅ ዕድልን አገኝ ዘንድ ከነሱ ጋር በሆንኩ»
ሱረቱ ኒሳእ (73)

ሁሉም የሟቾች ምኞት ናቸው
ቀብር ውስጥ ያሉት ሰዎች ምኞታቸው
ወደ ዱንያ አንዴ መጥተው ለአኺራቸው
ጥሩን ነገር መስራት ነው ...
:
ቀብር ገብተህ/ሽ አንተም.አንቺም ይህን
ከምትመኝ/ኚ ነፍስህ/ሽ አካልህ/ሽ ውስጥ
እስካለች ድረስ ለአኺራህ አስቀድም/ሚ።
:
አላህ ሆይ! ከነዚህ ከንቱ ምኞቶች በእዝነትህ
ጠብቀን ያረብ
:::::::::Telegram:::::::::
𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 𝐉𝐨𝐢𝐧 & 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
https://t.me/gabichanatebebawiqalatoch
46 views15:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 21:56:24 ከሳሊሆች ለአንዱ ነውና ሁሌ ከአዛን በፊት ወደ መስጅድ ለምን ትሄዳለክ
ተብሎ ተጠየቀና እንዲህ ብሎ መለሰ:-
:
«አዛን'ኮ ዝንጉዎችን ለማስታወስ ነው ከእነርሱ እንዳልሆን እፈልጋለሁ።»

ምንጭ:- አል-ከላሙ ጦ'ይብ
41 views18:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 23:53:43
" ጁሙዓ ከአስር በኃላ በኔ ላይ 80 ጊዜ ሰለዋት ያወረደ አሏህ የ80
አመት ወንጀልን ይምረለታል።"(የአላህ መልዕክተኛ)
ሰሃበቶች ጠየቋቸው ፦“ምን ብለን ነው በርሶ ላይ ሶለዋት
የምናወርደው" በማለት። እሳቸውም እንዲህ ሲሉ መለሱላቸው፦
" ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺻﻞ ﻋﻠﻰ ﻣﺤﻤﺪ ﻋﺒﺪﻙ ﻭﻧﺒﻴﻚ ﻭﺭﺳﻮﻟﻚ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﺍﻷﻣﻲ "
በዱዓችሁ አትርሱን!

:::::::::Telegram:::::::::
𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 𝐉𝐨𝐢𝐧 & 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
https://t.me/gabichanatebebawiqalatoch
58 views20:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 10:24:33 «ሪዝቁ እንዲሰፋለት እድሜው እንዲረዝምለት የሚፈልግ ዝምድናውን ይቀጥል።»
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ምንጭ:- ቡኻሪ (2067)
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••
𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 𝐉𝐨𝐢𝐧 & 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
https://t.me/gabichanatebebawiqalatoch
117 views07:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 01:59:29 Channel photo updated
22:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 01:56:19 አራት ነገሮች
▬ ▬ ▬ ▬
ከቀደምቶቹ አንድ መልካም አረብ እንዲህ አሉ:-
አራት አካሎች ላይ የበላይነትን እንዳታሳይባቸው
❶. አባትህ ላይ
❷. እናትህ ላይ
❸. ወንድምህ ላይ
❹. እህትህ ላይ
ለአራት አካሎች ለስላሳ ሁን ደረቅ አትሁንባቸው
❶. ለየቲም
❷. ለሚስኪን
❸. ለዳሃ
❹. ለታማሚ
አራት ነገሮችን እጅጉን ተፀየፋቸው
❶. ኩራትን
❷. በራስ መደነቅን
❸. ምቀኝነትን
❹. ቅናትን
አራት ነገሮችን ተላበሳቸውና ተዋብባቸው
❶. ትእግስት
❷. ታታሪነት
❸. እውቀት
❹. ቸርነት
ከአራት ነገሮች አላህ እንዲጠብቅህ ተማፅነው
❶. ከሀሳብ
❷. ከሀዘን
❸. ከስንፍና
❹. ከስስታምነት

ምንጭ:- ዲይዋኑል አረብ
||
ቴሌግራም ቻናሉን ተቀላቀሉ!
https://t.me/gabichanatebebawiqalatoch
499 views22:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 21:24:25 ዝም ስትል
▬ ▬ ▬ ▬
ዝም ስትል መስማት ትችላለህ።
ዝም ስትል ታስታውሳለህ።
ዝም ስትል ታስባለህ።
ዝም ስትል ነፍስህን ታውቃለህ።
ዝም ስትል ስሜትህን ታሸንፋለህ።
ዝም ስትል ምላሳሙን ዝም ታደርገዎለህ።
ዝም ስትል ትከበራለህ።
*
የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:-
«ዝም ያለ ነጃ ወጣ።»
ምንጭ:- ሶሒሁል ጃሚዕ (6367)
:::::::::Telegram:::::::::
𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 𝐉𝐨𝐢𝐧 & 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
https://t.me/gabichanatebebawiqalatoch
521 views18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 11:35:45 ሴትን ተጠንቀቁ
==========
ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ:-

‹‹ሴትን ተጠንቀቁ የእስራኤል ልጆች የመጀመሪያ ፈተና በሴት ነበር››
ሙስሊም ዘግበውታል
>>>>>>>>>>>>>>
የሴቶችን ፊትና ከባድነት የሚረዱት ታላላቆች ናቸው።
የበኒ ኢስራኢሎች የመጀመሪያ ፈተና በሴት ነበር።
የአላህ መልዕክተኛ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም የሴቶችን ፊትና ከባድነት ከግምት በማስገባት ኡመታቸውን አበክረው አስጠንቅቀዋል ከሴቶች ፈተና አላህ ይጠብቀን።

#ወሰላሙአለይኩም
𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 𝐉𝐨𝐢𝐧 & 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
https://t.me/gabichanatebebawiqalatoch
85 views08:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 19:49:46
«√ በረመዿን ውስጥ የተጋህላትን በጎ ስራህንና (በመልካም የታገልካትን ) ትግልህን በከንቱ አታጥፋት!

√ ውድ የሆነውን ኢማንህን ጠብቅ!

√ ከአላህ ጋር ያለህን ግንኙነት ጠብቅ፤ እንዳትጥላት!

√ በህይወትህ ለሚከሰቱ መጥፎ ክስተቶች ምክንያት ከሆነው ወንጀል (ከመስራት )ተጠንቀቅ!

√ በአንዳንድ  ከጌታችን መራቅና መስጂድና ቁርኣን በተው ሰዎች ብዙም አትገረም!

√ እወነተኛና የደስታ ሂወት ከአላህ ጋር በመሆን ይገኛልና ከአላህ ጋር ሁን!»
21 views16:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 13:18:49 ቀዷና ሸዎል
▬ ▬ ▬ ▬
እንደሚታወቀው የሸዎል ፆም ዛሬ አንድ ብለናል፣ ብዙዎች ሸዎል ከዒድ በሓላ ያለችው ስደስቷ ቀን ብቻ ትመስላቸዎለች ነገር ግን አይደለም፣
*
ይህ የያዝነው የሸዎል ወር እስከሚያልቅ ድረስ 6ቱን ቀን መፆም ይቻላል፣ ይሁንእንጅ ብዙ ሰዎች ቀዷ እያለባቸው ሸዎልን ሲያስቀድሙ ይታያል ይህ ስህተት ነው፣

በተለይ እህቶቻችን መጀመሪያ ግዴታ የረመዷን ቀዷችሁን ፁማችሁ ነው ሸዎልን መፆም ያለበችሁ።
37 views10:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ