ሁለት ደቂቃ ይህ ውድድር ለ2 ደቂቃዎች የሚቆይ ሲሆን መልሱን ከታች ባለው ቻናልና መወያያ ግሩፕ ውስጥ በreply መስጫው መመለስ ነው ያለባችሁ። በቅድሚያ ለመለሰ አንድ ተወዳዳሪ መላሽ ሽልማቱ ወዲያው ይሰጠዋል። ሽልማቱን ለበጎ አድራጎቶቾ መለገስም ይቻላል። የውድድሩ ህግ ➊ በቅድሚያ https://t.me/gbw_dan ይህን ቻናል ጆይን ማለት አለባችሁ። ጆይን ያላለ ሽልማቱን አያገኝም። ➋edit የተደረገ መልስ ተቀባይነት የለውም። ❸በሁለት ደቂቃ ውስጥ ካልመለሱ ዋጋ የለውም ጆይን እያላቹህ ............ተዘጋጁ 449 viewsዳኒ, 18:54