አንተን ሁለት ነገሮች ይገልፁሀል ፡፡ የመጀመሪያው ምንም የሌለህ ጊዜ የምታሳየው ትዕግስት ሲሆን ሁለተኛው ሁሉም ሲሟላልህ የምታሳየው ጠባይ ነው ፡፡ #ኢማም አሊ ኢብን ጣሊብ #ኢማም #motivation #inspiration #Quran #Hadith #viral #viralvideo #duet #Tiktok #tiktokviral #ethiotiktok የተሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ t.me/friendsmessage 81 viewsFuad muhidin, 18:18