Get Mystery Box with random crypto!

የስድስተኛ ክፍል ፈተና በአዲስ አበባ መሰጠት ተጀምሯል። በከተማዋ በሚገኙ 182 የመፈተኛ ጣቢያ | Free Education Ethiopia ✔️︎

የስድስተኛ ክፍል ፈተና በአዲስ አበባ መሰጠት ተጀምሯል።

በከተማዋ በሚገኙ 182 የመፈተኛ ጣቢያዎች 75,090 ተማሪዎች ፈተናውን እየወሰዱ ይገኛሉ።

ፈተናው አዲሱን ስርዓተ ትምህርት መሰረት አድርጎ ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው እየተሰጠ የሚገኘው።

@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe