Get Mystery Box with random crypto!

#AD ለ12ተኛ ክፍል የብሔራዊ ፈተና መለማመጃ መተግበሪያ ለተፈታኞች ስቴም ፓወር ከቪዛ እንዲሁ | Free Education Ethiopia ✔️︎

#AD
ለ12ተኛ ክፍል የብሔራዊ ፈተና መለማመጃ መተግበሪያ ለተፈታኞች

ስቴም ፓወር ከቪዛ እንዲሁም ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ሲሰጥ የቆየው የሥራ ፈጠራ ክህሎት እና መሰረታዊ የፋይናንስ ትምህርት ላይ ተሳታፊ በነበሩ ወጣቶች የተሰራ ሥራ እናስተዋውቃችሁ።

#ThinkHubInnovations ይሰኛሉ ለ12ተኛ ክፍል የብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች የሚያገለግል "Exam Time" የተባለ መለማመጃ የሞባይል መተግበራያ በአገልግሎት ላይ አውለዋል።

ይህም መተግበሪያ ተፈታኞች ከጥናት ሳይዘናጉ ባላቸዉ ቀሪ ጊዜ ራሳቸዉን ለመመዘን የሚያስችል መተግበሪያ ነው። እናም ይህን መተግበሪያ በቀላሉ ከplaystore ላይ ተማሪዎች ማግኘት ይችላሉ።

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exam_time.exam