Get Mystery Box with random crypto!

iCog-ACC ልጆችን በለጋ እድሜያቸዉ መሠረታዊ የኮምፒዉተር እና ኮዲንግ ስልጠና በመሰጠት ለወደ | Free Education Ethiopia ✔️︎

iCog-ACC ልጆችን በለጋ እድሜያቸዉ መሠረታዊ የኮምፒዉተር እና ኮዲንግ ስልጠና በመሰጠት ለወደፊት ለሚጠብቃቸዉ በዲጂታል የጎለበተ አለም ዝግጁ ያደርጋቸዋል፡፡

በአሜሪካ፥ ካናዳ እና በአዲስ አበባ ብቻ ሲሰጥ የነበረው ይህ የክረምት ፕሮግራም አሁን ደግሞ በባህር ዳር፣ ሃዋሳ፣ ጅማ እና ሐረር ይሰጣል ፡፡

ልጆቻችሁን በዚህ ፕሮግራም እንዲሳተፉ የምትፈልጉ ወላጆች በስልክ ቁጥራችን +251904262728 በመደወል ይህንን ቦት @iCogACCBot ወይም ይህንንማስፈንጠሪያ በመጠቀም ከዛሬ ጅምሮ ማስመዝገብ ትችላላችሁ https://icogacc.com/register/summer+camp+program+2022

#icog
@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!