#MizanTepi_University
በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወደ ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ግንቦት 17 እና 18/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
አዲስ ገቢ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ እና የመመዝገቢያ ቦታ፦
የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ~ ቴፒ ከተማ በሚገኘው ቴፒ ግቢ፣
የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ~ ሚዛን አማን ከተማ በሚገኘው ዋናው ግቢ
ወደ ተቋሙ ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
• የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት
• ከ9 እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና 3 ኮፒ
• 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ (9)
• ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ
• የስፖርት ትጥቅ
ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን እንደማያስተናግድ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።
@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!
For campus info join @fee_university