#HarmayaUniversity በ2014 ዓ/ም የከፍተኛ ትምህርታችሁን በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ እንድትከታተሉ የተመደባችሁ አዲስ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች በግንቦት 12፣ 13 እና 14 /2014 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ በአካል ተገኝታችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ ተብሏል። ምንጭ ፦ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ፅ/ቤት @Free_Education_Ethiopia Stay Safe! For campus info join @fee_university 4.1K viewsRBST, edited 17:19