Get Mystery Box with random crypto!

⨳ በእንተ ዮሐንስ 7:53-8:11 ⨳ የዘማዊቷን ታሪክ የማይቀበሉ ሰዎች የሚያነሱት አንዱ ሙግት | ፍኖተ አትናቴዎስ!

⨳ በእንተ ዮሐንስ 7:53-8:11 ⨳ የዘማዊቷን ታሪክ የማይቀበሉ ሰዎች የሚያነሱት አንዱ ሙግት ታሪኩ በሁለተኛውና ሦሥተኛው ክፍለዘመን ጀምሮ ይታወቅ የነበረ ቢሆንም በዮሐንስ ወንጌል ላይ የተጨመረው ግን ቆይቶ ነው የሚል ነው። ይህንን ሀሳባቸውን ለመደገፍም የዘማዊቷ ታሪክ በአንዳንድ እደ-ክታባት ውስጥ ከትክክለኛ ቦታው (7:52 እና 8:12 መሃል) ወጥቶ በሌሎች የወንጌላት ክፍሎች መገኘቱን እንደ ማስረጃ…