✟#መንፈስ_ቅዱስ✞ ክፍል 1 አንድ አምላክ በሚሆን በአብ ፡ በወልድ ፡ በመንፈስ ቅዱስ ስም! በትምህተ ሥላሴ ክፍላችን ላይ እንዳየነው ከሶስቱ ቅዱስ አንዱ ቅዱስ ፤ ከሶስቱ አካል አንዱ አካል መንፈስ ቅዱስ ነው። በዚህ እና በሌሎች ጽሁፎች ስለ መንፈስ ቅዱስ ብቻ የምንመለከት ሲሆን መንፈስ ቅዱስ አካላዊ ወይስ ዝርው ኋይል?ስለመንፈስ ቅዱስ አምላክነት መፅሀፍ ምን ይላል?እና ስለ ጰራቅሊጦስ… 308 viewsedited 01:30