Get Mystery Box with random crypto!

✟#መንፈስ_ቅዱስ✞ ክፍል 1 አንድ አምላክ በሚሆን በአብ ፡ በወልድ ፡ በመንፈስ ቅዱስ | ፍኖተ አትናቴዎስ!

✟#መንፈስ_ቅዱስ✞ ክፍል 1 አንድ አምላክ በሚሆን በአብ ፡ በወልድ ፡ በመንፈስ ቅዱስ ስም! በትምህተ ሥላሴ ክፍላችን ላይ እንዳየነው ከሶስቱ ቅዱስ አንዱ ቅዱስ ፤ ከሶስቱ አካል አንዱ አካል መንፈስ ቅዱስ ነው። በዚህ እና በሌሎች ጽሁፎች ስለ መንፈስ ቅዱስ ብቻ የምንመለከት ሲሆን መንፈስ ቅዱስ አካላዊ ወይስ ዝርው ኋይል?ስለመንፈስ ቅዱስ አምላክነት መፅሀፍ ምን ይላል?እና ስለ ጰራቅሊጦስ…