Get Mystery Box with random crypto!

እየኖርክ ነው ! 'የሞተን ውሻ ማንም እንደማይደበድብ እወቅ' ይለናል ዴል ካርኒጌ፤ በህይወታችን | 💋የዲያሪ ላይ ጥቅሶች❤️

እየኖርክ ነው !

'የሞተን ውሻ ማንም እንደማይደበድብ እወቅ' ይለናል ዴል ካርኒጌ፤ በህይወታችን ውስጥ ጫና እየደረሰብን ችግሮች ፈተናዎች እየተደራረቡብን ከሆነ እየኖርን ነው ማለት ነው። ችግሩ ምንም ጫና እና የሚያሳስበን ነገር ከሌለ ነው !

ቆንጆ ቀን ተመኘን