Get Mystery Box with random crypto!

፠ +++ ሥርዓተ ማኅሌት ዘኅዳር መርቆሬዎስ +++ ፠ እንኳን ለታላቁ ሰማዕት ለቅዱስ መርቆሬዎስ | ፍሬ ማኅሌት

፠ +++ ሥርዓተ ማኅሌት ዘኅዳር መርቆሬዎስ +++ ፠

እንኳን ለታላቁ ሰማዕት ለቅዱስ መርቆሬዎስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የሌሊቱን ማኅሌት ከሊቃውንቱ ጋራ ለማመስገን ይረዳን ዘንድ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል።

፩. ነግሥ / ለገባሬ ኲሉ /

ሰላም ለአብ ገባሬ ኲሉ ዓለም፤
ለወልድ ሰላም ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም፤
ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም፤
ሰላም ለነቢያት ወለሐዋርያት ሰላም፤
ለሰማዕታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም።

ዚቅ፦

ሠራዊተ መላእክቲሁ ለመድኃኔዓለም፨ ይቀውሙ ቅድሜሁ ለመድኃኔዓለም ፨ ወይኬልልዎ ለመድኃኔዓለም ፨ ሥጋሁ ወደሙ ለመድኃኔዓለም፨ በአሚነ ዚአሁ ሰማዕታት ከዓዉ ደሞሙ በእንቲአሁ።

፪. ነግሥ / መልክአ ሚካኤል /

ሰላም ለሕጽንከ እንተ በዲቤሁ ሕቁፍ፤
ጸሎተ ቅዱሳን ውኩፍ፤
ሚካኤል ክቡር መስፍነ ትጉኃን አእላፍ፤
ለረዲኦትየ ከመ ዘይሠርር ዖፍ፤
እንዘ ትሠርር ነዓ በ፪ኤ አክናፍ።

ዚቅ፦

ሚካኤል መልአክ ወረደ እምሰማይ ኀበ ቅዱስ መርቆሬዎስ ፨ ወአጥፍአ ኃይለ እሳት ፨ ወኢለከፎ ሥጋሁ።

፫.ነግሥ / ዘመንክር ጣዕሙ /

ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤
ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤
መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤
ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤
እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኰት ስሙ።

ዚቅ፦
አክሊሎሙ ለሰማዕት ተስፋ መነኮሳት፨ ሠያሚሆሙ ለካህናት ፨ ነያ ጽዮን መድኃኒት።

፬. ለዝክረ ስምከ / መልክአ መርቆሬዎስ /

ሰላም ለዝክረ ስምከ ገብረ ኢየሱስ ብሂል፤ ወለሥዕርትከ ጸሊም ዘቆናዝሊሁ ፍቱል፤
መርቆሬዎስ ሰማዕት ገባሬ ተአምር ወሃይል፤
ለዮሐንስ ፍና ድኂን ከመ መራሕኮ በሐቅል፤
ምርሐኒ ለወልድከ ፍና ጽድቅ ወሣህል።

ዚቅ፦

ወሀሎ ፩ ብእሲ ዘስሙ ፒሉፓዴር ፨ ዘበትርጓሜሁ መርቆሬዎስ ብሂል ፨ ነገረ ገድሉ መዓርዒር ለተናግሮ ዕፁብ ግብር ፨ ወዲበ ርእሱኒ አክሊል በትእምርተ መስቀል።

ወረብ፦

ወሀሎ አሐዱ አሐዱ ብእሲ ዘስሙ ፒሉፓዴር ዘበትርጓሜሁ መርቆሬዎስ ብሂል፤
ነገረ ገድሉ መዓርዒር ለተናግሮ ተናግሮ ዕፁብ ግብር።

፭. ለከናፍሪከ / መልክአ መርቆሬዎስ /

ሰላም ለከናፍሪከ ምስለ አፉከ ዘተናገረ፤
ዕበደ ዕልው ዳኬዎስ ወኀጒለ አርዳሚስ ድኅረ፤ መርቆሬዎስ ሰማዕት አመ አፆሩከ ፆረ፤
ተዓገሥከ እስከ ለሞት እንዘ ትትዌከፍ ኀሳረ፤
በዓለመ ተስፋ ሐዳስ ከመ ትንሣእ ክብረ።

ዚቅ፦

ዘሕማማተ እግዚኡ መዋቅሕተ ፆረ፨ ወርእሶ አምተረ ፨ ዓቢያተ ተናገረ፨ አስተምሕር ለነ መርቆሬዎስ ዘሰበከ ለነ።

ወረብ፦

ዓቢያተ ተናገረ ወርእሶ አምተረ ዘሕማማተ እግዚኡ መዋቅሕተ ፆረ፤
አስተምሕረ ለነ መርቆሬዎስ ዘሰበከ ቃለ።

፮. ለልብከ / መልክአ መርቆሬዎስ /

ሰላም ለልብከ ወለኅሊናከ ዘሐለየ፤
በእንተ ኢየሱስ ክርስቶስ እስከ ትትዌከፍ ሥቃየ፤ መርቆሬዎስ ሥዕልከ ከመ ጽንዐ ኃይሉ አርአየ፤
ላዕለ ዑልያኖስ መዐምፅ አመ ባስልዮስ ጸለየ፤
ኃይለ ረድኤትከ ይርአይ ዓላዊ ፀርየ።

ዚቅ፦

ጸለዩ ባስልዮስ ወጎርጎሬዎስ ኀበ ሥዕሉ ለቅዱስ መርቆሬዎስ ፨ ደነነ ሥዕል ከመ ኦሆ ዘይብል ፨ሰምዖሙ ጸሎቶሙ ወቀተለ ፀሮሙ።

ወረብ፦

ጸለዩ ባስልዮስ ወጎርጎርዮስ ኀበ ስዕሉ ለቅዱስ መርቆሬዎስ፤
ደነነ ሥዕል ከመ ኦሆ ዘይብል ወተፈሥሑ ባስልዮስ ወጎርጎርዮስ።

፯. ለፀዓተ ነፍስከ / መልክአ መርቆሬዎስ /

ሰላም ለጸአተ ነፍስከ ድኀረ ፈጸመት ሕማመ፤
በአፈ ጕድብ ሰይፍ በሊህ አመ ክሣዳ ተገዝመ፤ መርቆሬዎስ ቅድሜከ ሶበ እግረ ልብየ ቆመ፤
ሐውፀኒ ለለጽባሑ ወጸግወኒ ሰላመ፤
እስመ ረሰይኩከ አበ ወሠናይተ እመ።

ዚቅ፦

መጠወ ነፍሶ ወመተርዎ ክሣዶ ፨ ወተፈጸመ ስምዑ ለቅዱስ መርቆሬዎስ።

ወረብ፦

መጠወ ነፍሶ ወመተርዎ ክሣዶ፤
ወተፈጸመ ስምዑ ለቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ መርቆሬዎስ ።

፰. ለበድነ ሥጋከ / መልክአ መርቆሬዎስ /

ሰላም ለበድነ ሥጋከ ንጹሕ ወቅዱስ፤
ወለግንዘትከ ፀዓዳ በማየ ደመ ግፍዕ ርሑስ፤ መርቆሬዎስ ሰማዕት መኰንነ አስሊጥ ወፋርስ፤
ላዕሌየ ይኅድር እግዚኦ በጸሎትከ ክርስቶስ፤
እስመ ማኅደሩ ውእቱ ልቡና ወነፍስ።

ዚቅ፦

ከመ ኮከብ ብሩህ ወከመ ዕጣን ንፁሕ ፨ መርቆሬዎስ ኃያል መስተጋድል ዘዓቢየ ኃይለ ይገብር።

፱. ለመቃብሪከ / መልክአ መርቆሬዎስ /

ሰላም ለመቃብሪከ ለህላዌከ መካኑ፤
ወለሥጋከ ቀይጠኑ፤
መርቆሬዎስ ከማከ ኢተንሥአ በበዘመኑ፤
መኑ መኑ ዝይትማሰለከ መኑ፤
እንበለ ጊዮርጊስ ሰማእት ዘአዳም ስኑ።

ዚቅ፦

ጸለየ መርቆሬዎስ እንዘ ይብል ኀበ ይብል ኀበ ተቀብረ ሥጋየ ወተክዕወ ደምየ ህየ በረከት።

°༺༒༻° አንገርጋሪ °༺༒༻°

ፈጸመ ሰምዓ ቅዱስ መርቆሬዎስ፤
በመዋዕሊሁ ለዳኬዎስ ንጉስ፤
ወኮነ መድኃኒተ ለኩሉ ዘነፍስ፤
ወተፈሥሑ ባስልዮስ ወጎርጎርዮስ።

°༺༒༻° ዘሰንበት °༺༒༻°

በሰንበት ምሕሮሙ ወይቤሎሙ አክብሩ ሰንበተ፤ ዓለመ ፈጠረ ወምድረ ሣረረ ሣረረ ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ፤ እምኲሉ ሰብእ ዘፈጠረ ኀረየ፤ መርቄሬዎስሃ ዓርከ ባስልዮስ ንጹሕ ወጎርጎርዮስ ላዕክ ፤ ውእቱ ክርስቶስ እስመ ከመ መኰንን ይሜህሬሙ ፤ አንከሩ ምሕረቶ ሞገሰ ቃሉ ወጣዕመ ነገሩ ወሣዕሣዓ አፉሁ፤ ኲሎሙ እለ ርእይዎ አንከሩ።

°༺༒༻° አቡን በ፪ ሃሌታ °༺༒༻°

ብፁዕ ሰማዕት መርቆሬዎስ ዘመጠወ ነፍሶ በእንተ ክርስቶስ፤ አክሊለ ስምዕ ዘመዊእ ነሥአ ዘመዊዕ፤ እስመ ተጋደለ ሠናየ ገድለ (አክ.ስ .ነሥ.ዘመ) እስመ ኢተዓደወ ወኢተከተተ እምዘዚአሁ ዓቅም (አክ.ስ .ነሥ.ዘመ) ኀረይዎ ሕዝብ ለመርቆሬዎስ ሰማዕት ምዕመን በሰማይ።

°༺༒༻° ዓራ °༺༒༻°

ጸለዩ ባስልዮስ ወጎርጎርዮስ ኀበ ሥዕሉ ለቅዱስ መርቆሬዎስ ሰአሉ ወይቤሉ ቀተልኮኑ ለዑልያኖስ ደነነ ስዕል ከመ ኦሆ ዘይብል ወተፈስሑ ባስልዮስ ወጎርጎርዮስ።

°༺༒༻° ሰላም °༺༒༻°

ሰማዕተ ባልሐ አስቦሙ አጽንሐ ንሴብሖ ለእግዚአብሔር ስቡሐ ዘተሰብሐ በፍስሐ ወበሰላም ጸውዖሙ ውስተ ርእስቱ ዘለዓለም።

+++ የሰማዕቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ አማላጅ ተራዳኢነት አይለየን በጸሎቱ ይጠብቀን ለዘለዓለሙ አሜን፡፡ +++