Get Mystery Box with random crypto!

ለካህናት አልበሶሙ ሕይወተ ለእለ ዓቀቡ ሕጎ ተአሚኖሙ በመስቀሉ እንዘ ይጸንሑ ምድረ ሐዲሰ እንተ አ | ፍሬ ማኅሌት

ለካህናት አልበሶሙ ሕይወተ ለእለ ዓቀቡ ሕጎ ተአሚኖሙ በመስቀሉ እንዘ ይጸንሑ ምድረ ሐዲሰ እንተ አሰፈዎሙ ወአንተ ወሀበ ለአበዊሆሙ ሀገሮሙ ኢየሩሳሌም ቅድስተ ።

°༺༒༻°   አቡን በ፫ ሃሌ °༺༒༻°

ፍቁራኒሁ ለአብ ኄራን መተንብላን እለ ይስእሉ ምሕረተ ለውሉደ ሰብእ ኅቡረ ይባርክዎ ለአብ ይሴብሑ ወይዜምሩ እንበለ ጽርአት የዓቢ ክብሮሙ እመላእክት መንክረ ወመድምመ ዕፁበ ግብረ አርአዮሙ ለካህናት 

  °༺༒༻° ዓራራይ  °༺༒༻°

አፉሁ ለጻድቅ ይትሜሐር ጥበበ ወልሳኑ ይነብብ ጽድቀ ወቁርባነ አምላከ ፳ኤል አዕበዮሙ ወአልዓሎሙ በኀበ አፍለሶሙ እስመ በዓምደ ደመና ተናገሮሙ ወይቤሎሙ ፍልጥዎሙ ሊተ ለደቂቀ ሌዊ እምአኃዊሆሙ ሎሙ ወለውሉዶሙ እወዲ ሕግየ ውስተ ልቦሙ።

°༺༒༻° ሰላም  °༺༒༻°

ጸውዖሙ ኢየሱስ ለካህናት በውስተ ውሣጤ መንጦላዕት ተናገሮሙ ሰላመ ወአፍቀሮሙ ፈድፋደ ።

+ + + ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በካህናተ ሰማይ ጸሎት ይጠብቀን በረከታቸውም ይደርብን ለዘለዓለሙ አሜን፡፡ + + +