Get Mystery Box with random crypto!

༒ የአምስተኛው ዓመት የአምስተኛው ሰንበት የጽጌ ማኅሌት ༒ የ ፳፻፲፭ ዓ.ም የጥቅምት ፳፯ አ | ፍሬ ማኅሌት

༒ የአምስተኛው ዓመት የአምስተኛው ሰንበት የጽጌ ማኅሌት ༒

የ ፳፻፲፭ ዓ.ም የጥቅምት ፳፯ አምስተኛ ዓመት የአምስተኛው ሰንበት የጽጌ ማኅሌት ከሊቃውንቱ ጋራ አብረን ለማመስገን ይረዳን ዘንድ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል።

፩. ነግሥ

ሰላም ለኵልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤
ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወፀ ለሣህል፤
እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤
ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤
ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል ፡፡

ዚቅ፦

ዝኬ ዘተዘርዓ ቃለ ጽድቅ በትውክልተ መስቀል፨ ወፍሬሁኒ ኮነ መንፈሰ ሕይወት ፨ ተስፋሆሙ ለእለ ድኅኑ ፨ ወበጽጌሁ አርዓየ ገሃደ ፨ አምሳለ ልብሰተ መለኮት ፨ ዕቊረ ማየ ልብን ጽጌ ወይን ፨ ተስፋሆሙ ለጻድቃን።

፪. እንዘ ተሐቅፊዮ / ማኅሌተ ጽጌ /

እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ፤
አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፤
ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ እምላሕ፤
ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፤
ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩሕ፡፡

ወረብ፦ ( ቅዱስ በሚለው )

ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ ንዒ ርግብየ ምስለ ሚካኤል ፤
ወንዒ ሠናይየ ምስለ ገብርኤል ገብርኤል ፍሡሕ ሊቀ መላእክት።

ዚቅ፦

ንዒ ርግብየ ሰላማዊት ፨ ተመየጢ ወንርአይ ብኪ ሰላመ ፨ በአምሳለ ወርቅ ይግበሩ ለኪ ኰሰኰሰ ዘብሩር ፨ አመ ወለደቶ አርአያ ወሰደቶ ፨ በትእምርተ መስቀል ፨ ትፍሥሕትኪ ውእቱ ፨ ብርሃንኪ ውእቱ ሰላምኪ ።

፫. ክበበ ጌራ ወርቅ / ማኅሌተ ጽጌ /

ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ ዘየኀቱ፤
ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤
አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ፤
አንቲ ኵሎ ታሰግዲ ሎቱ፤
ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ።

ወረብ፦ ( ሕንባበ ማይ በሚለው )

ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ክበበ ጌራ ወርቅ ዘየሐቱ እምዕንቈ ባሕርይ ፤
አክሊለ አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጽላ መንግሥቱ ።

ዚቅ፦

አክሊሎሙ ለሰማዕት ተስፋ መነኮሳት ፨ ሠያሚሆሙ ለካህናት ፨ ነያ ጽዮን መድኃኒት ።

፬. አድኅንኒ በተአምርኪ / ማኅሌተ ጽጌ /

አድኅንኒ በተአምርኪ ዳግመ ኢያስቆቁ፤
ሰቆቃወ ዚአኪ ድንግል ይበቊዓኒ በሕቁ፤
እስመ አንቲ ወትረ መድኃኒተ አዳም ወደቂቁ፤
ኃልዪ ኃጥአነ እስከ አድኃነ በጽድቁ፤
እስመ ጽጌኪ ንጉሥ ተሰቅለ ዕራቁ።

ወረብ፦

አድኅንኒ ኢያስቆቁ በተአምርኪ አድኅንኒ በተአምርኪ ወላዲተ ቃል፤
እስመ አንቲ ወትረ መድኃኒተ አዳም ወደቂቁ በተአምርኪ።

ዚቅ፦

አዘክሪ ድንግል ለወልድኪ ዕርቃኖ ፨ እስመ ሰለብዎ አይሁድ ክዳኖ ፨ ለአማዑተ ከርሥኪ ነበልባለ ኃዘን ዘአርሰኖ ።

፭. ዘንተ ስብሐተ / ማኅሌተ ጽጌ /

ዘንተ ስብሐተ ወዘንተ ማኅሌተ፤
ተአምርኪ ጸገየ ወፈረየ ሊተ፤
ከመ እሰብሕ ዳግመ እንዘ እጸውር ፀበርተ፤
ምስለ እለ ሐፀቡ አልባሲሆሙ በደመ በግዑ ድርገተ፤
ውስተ ባሕረ ማሕው ድንግል ክፍልኒ ቁመተ።

ወረብ፦

ምስለ እለ ሐፀቡ አልባሲሆሙ አልባሲሆሙ በደመ በግዑ፤
ክፍልኒ ቁመተ ድንግል ድንግል ውስተ ባሕረ ማሕው።

ዚቅ፦

ዮም ሠረፁ ጽጌ በረከት ፨ ወበዝኁ ውሉደ ጥምቀት ፨ ትእምርተ መድኃኒት ቆመ ማዕከለ አሕዛብ ፨ እስመ ቤዘወነ ክርስቶስ በዕፀ መስቀሉ ፨ ወተሣየጠነ በክዕወተ ደሙ ፨ ገብረ ሕይወተ ማዕከሌነ።

፮. እስከ ማዕዜኑ / ሰቆቃወ ድንግል /

እስከ ማዕዜኑ እግዝእትየ ማርያም ውስተ ምድረ ነኪር ትሄልዊ፤
ሀገረኪ ናሁ ገሊላ እትዊ፤
ለወልድኪ ሕፃን ዘስሙ ናዝራዊ፤
ለክብረ ቅዱሳን በከመ ይቤ ዖዝያን ዜናዊ፤
እምግብፅ ይጼውዖ አቡሁ ራማዊ።

ወረብ፦

በከመ ይቤ ዖዝያን ዖዝያን ለክብረ ቅዱሳን፤
እምግብፅ ይጼውዖ ለወልድኪ አቡሁ ራማዊ አቡሁ።

ዚቅ፦

ትንቢተ ኢሳይያስ ዘተብህለ እምግብፅ ጸዋዕክዎ ለወልድየ ለክብረ ቅዱሳን ።

°༺༒༻ መዝሙር ዘሰንበት °༺༒༻

ሃሌ ሉያ (በ፭) ጸገየ ወይን ወፈረየ ሮማን ወፈርዪ ኲሉ ዕፀወ ወገዳም ቀንሞስ ዕቊረ ማየ ልብን ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ፤ ጸገዩ ጽጌያት ጸገዩ ደንጓላት ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ነገር። ኀለፈ ክረምት ቆመ በረከት ተሠርገወት ምድር በስነ ጽጌያት ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ነገር ። እግዚአ ለሰንበት ወአቡሃ ለምሕረት ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ነገር ። ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍት ወለመድኃኒት።

°༺༒༻ አመላለስ ዘመዝሙር °༺༒༻

ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ፤
ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍት ወለመድኃኒት።

የእናታችን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት፣በረከትና ምልጃዋ አይለየን ለዘለዓለሙ አሜን!!!

ይቆየን!!!