Get Mystery Box with random crypto!

༒༻° ሥርዓተ ማኅሌት ዘነሐሴ ተክለሃይማኖት ༒༻° እንኳን ለጻድቁ አባታችን ለአቡነ ተክለሃይማኖ | ፍሬ ማኅሌት

༒༻° ሥርዓተ ማኅሌት ዘነሐሴ ተክለሃይማኖት ༒༻°
እንኳን ለጻድቁ አባታችን ለአቡነ ተክለሃይማኖት ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!

፩. ነግሥ / ለንዋየ ውስጥክሙ /

ሰላም ዕብል ለንዋየ ውሰጥ ምሕረትክሙ፤
ትሩፋተ ገድል ኵኑኒ ሥላሴ አምጣነ ትሩፋት አንትሙ፤
ሶበ ሖርኩሰ ከመ እሳተፍ ገድሎሙ፤
ጊዮርጊስ ኢወሰነ መጠነ ነጥበ ጠል እምደሙ፤ ወተክለሃይማኖት ከልአኒ ስባረ እምዐጽሙ።

ዚቅ፦

ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ዘኢይነውም ትጉህ፨ በውስተ ቅዱሳን ሰቡሕ፨ ከመ ቀስተ ደመና የዓውዶ ሡራሄ፨ ሎቱ ለባሕቲቱ ይደሉ ስባሔ፡፡

፪. ነግሥ / ለዝክረ ስምኪ /

ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤
ለወልድኪ አምሳለደሙ፤
መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤
እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኰት ስሙ፡፡

ዚቅ፦

አመ ኖኅ ይእቲ መድኃኒት እንተ ኮነት አንቀጸ ሕይወት፨ ማርያም ቅድስት፡፡

ወረብ፦

ማርያም ቅድስት አንቀጸ ሕይወት አመ ኖኅ አንቀጸ ሕይወት ማርያም ቅድስት፤
ይእቲ እንተ ኮነት እንተ ኮነት አንቀጸ መድኃኒት።

፫. መልክአተክለሃይማኖት / ለዝክረ ስምከ /

ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘጥንተ ፊደሉ መስቀል፤
ስም ክቡር ወስም ልዑል፤
ተክለሃይማኖት ማቴዎስ በዓለ ቀዳማይ ወንጌል፤
ከመ እወድሰከ መጠነ አውሥኦተ እክል፤
ማዕሠረ ልሳንየ ትፍታሕ ማርያም ድንግል፡፡

ዚቅ፦

ወንጌለ መለኮት ሰበከ፨ ስምዓ ጽድቅ ኮነ ፨ ወበእንተዝ ተክለ ሃይማኖት ተሰመይከ፡፡

ወረብ፦

ወበእንተዝ ተሰመይከ ተሰመይከ ተክለሃይማኖት፤
ስምዓ ጽድቅ ኮንከ ስምዓ ጽድቅ ኮንከ ተክለሃይማኖት።

፬. መልክአ ተክለሃይማኖት / ለአዕይንቲከ /

ሰላም ለአዕይንቲከ ዘአርያኣሆን ሐዋዝ፤
እለ ጽዱላት እማንቱ ከመ ሠርቀ ቤዝ፤
ተክለ ሃይማኖት ኅብአኒ እሞተ ኃጢአት አዚዝ፤
ለከሰ አኮ ከመዝ፤
ኢይረክበከ ሞት ዳግም እምዝ፡፡

ወ.አመላለስ

ዳግም እምዝ ዳግመ እምዝ፤
ኢይረከቦ ሞት ለተክለ ሃይማኖት።

፭. መልክአ ተክለሃይማኖት / ለኲልያቲከ /

ሰላም ለኵልያቲከ ዘፈተኖን በትዕግስት፤
ኢየሱስ ክርስቶስ አበ ብርሃናት፤
ተክለ ሃይማኖት ሰጋዲ ከመ መላእክት፤
ጸሎትከ ዝገበርካሃ እስከነ ጐልቍ ምዕት ዓመት፤
መድኃኒተ ትኲነኒ እምግሩም ቅሥት፡፡

ዚቅ፦

ተክለ ሃይማኖት ሰማዕት ሰባኬ መድኃኒት፨ ጸሎትከ ትኩነነ ፀወነ እመንሱት፨ ተክለ ሃይማኖት ሰማዕት ሰባኬ መድኃኒት፡፡

ወረብ፦

ሰማዕት ሰባኬ መድኃኒት ተክለ ሃይማኖት፤
ጸሎትከ ትኩነነ ፀወነ እመንሱት ፀወነ እመንሱት።

፮. መልክአ ተክለ ሃይማኖት

ሰላም ለፀዐተ ነፍስከ በስብሐተ አዕላፍ እንግልጋ፤
ለዓለም ዛቲ እምግብርናቲሃ ወጹጋ፤
ተክለ ሃይማኖት ቶማስ ለመርአስ ዐቃቤ ሕጋ፤
ለእለ ገብሩ ተዝካረከ እንዘ ሀለዉ በሥጋ፤
ሀቦሙ እግዚእየ ሞገሰ ወጸጋ፡፡

ዚቅ፦

ወወጽአት መንፈሱ ሶቤሃ፨ ወተቀበልዎ መላእክት በስብሐትወበማኅሌት፨ እንዘ ይብሉ ሃሌ ሉያ ወአብዕዎ ኢየሩሳሌምሰማያዊተ።
ወረብ፦

ኀበ ሀሎ ፍሥሓ አነብረከ ፍሥሓ አነብረከ፤
ሰማዕኩ ጸሎተከ ወስእለተከ እምብዙኅ ፃማ አአርፈከ።

፯. መልክአ ተክለ ሃይማኖት / ለበድነ ሥጋከ /

ሰላም ለበድነ ሥጋከ ኤልሳዕ መምህር ዘገነዛ፤
ሠናይ ፄና መዓዛ፤
ተክለ ሃይማኖት ሰባኪ ፊልጶስ ዘብሔረ ጋዛ፤
ለሥጋየ መሬታዊት እመ የኀልቅ እዘዛ፤
ስብረተ ዕፅምከ ይኩነኒ ቤዛ፡፡

ዚቅ፦

ሖረ ኀቤሁ ለተክለ ሃይማኖት ቀዲሙ ሌሊተ፨ ኤልሳዕ ስሙ መልአኮሙ ለአርድዕት፨ ውእቱኒ አምጽአ ከርቤ አፈዋት፨ ገነዝዎ በሰንዱናት ለተክለሃይማኖት፡፡

፰. መልክአ ተክለሃይማኖት / ለግንዘተ ሥጋከ /

ሰላም ለግንዘተ ሥጋከ በዘቦቱ ይትመኀፀኑ፤
ነገሥተ እስራኤል ጌራን ዘአስተሣነይዎ በበዘመኑ፤
ተክለ ሃይማኖት ሠዋዒ ለእግዚአብሔር ካህኑ፤
አድኅነኒ እምጸብአ ከይሲ ዘዕሥር ቀርኑ፤
ወእምብእሲ ዘክልኤ ልሳኑ፡፡

ዚቅ፦

መላእክት አእመሩ ሃይማኖተከ፨ ነገሥት ሐነፁ መካነከ፨ አባ ተክለሃይማኖት ክርስቶስ ዘአፍቀረከ።

፱. መልክአ ተክለሃይማኖት / ለመቃብሪከ /

ሰላም ለመቃብሪከ እምቅድመ ትኑም ውስቴታ፤
ታቦተ ማርያም ድንግል ዘአንበርከ በውሳጢታ፤
ተክለሃይማኖት አቡየ ለወልድከ ዕጓለ ማውታ፤
ለበረከትከ ይከልለኒ ረድኤታ፤
ወይዑደኒ ዘጽድቅከ ወልታ።

ዚቅ፦

ጸለየ ተክለ ሃይማኖት እንዘ ይብል ኀበ ተቀብረ ሥጋየ ወተክዕወ ደምየ ህየ ይኩን በረከት፡፡

༒༻° አንገርጋሪ ༒༻°

ሞቶሙሰ ለጻድቃን ሕይወቶሙ ውእቱ እስመ ለጻድቅ ይትሌዓል ቀርኑ በክብር ጻድቃን እለ አሥመርዎ ለእግዚኦሙ ምድረ ብርሕተ ወጽዱተ ይወርሱ፡፡

ወረ.ዘአመላለስ፦

ሞቶሙሰ ለጻድቃን ሕይወቶሙ ውእቱ፤
እስመ ለጻድቅ ይትሌዓል ይትሌዓል ቀርኑ በክብር።

༒༻° እስመ ለዓለም ༒༻°

ደሪፆሙ ተዕዓጊሦሙ መጠዉ ነፍሶሙ ለሞት እለ ሎቱ ተቀንዩ በሕይወቶሙ እምፀሐይ ይበርህ ገጾሙ እለ አጥረይዋ ለትዕግሥት እ.. እፎ አምሠጥዎ ለመድብብ ከመ ይባዕዎ ለመርሕብ (እ) እፎ አመሠጥዎ ለሞት አደዉ እሞት ውስተ ሕይወት (እ) እለ ጸውዖሙ ወይቤሎሙ ንዑ ለአቡየ ቡሩካኑ (እ) አመ ያቀውም አባግዐ በየማኑ ወአጣሌ በጸጋሙ (እ) አሜሃ ይቤሎሙ ለእለ በየማኑ ንዑ ለአቡየ ቡሩካኑ (እ) ወያወርሶሙ ምድረ ሐዳሰ እንተ ታውኅዝ ሐሊበ ወመዓረ (እ) ገነተ ትፍሥሕት ኪያሃ አውረሶሙ ወዓቅቦሙ ከመ ብንተ ዓይን እለ ሎቱ ተቀንዩ በሕይወቶሙ፡፡

አመላለስ፦

ገነተ ትፍሥሕት ኪያሃ አውረሶሙ ፤
ወዓቀቦሙ ከመ ብንተ ዓይን ለጻድቃን።

༒༻° አቡን ༒༻°

ሃሌ በ፫ እስመ በኲሉ መዋዕሊሆሙ ዘነበሩ ውስቴታ ወተቀንዩ ለልዑል በሕይወቶሙ ከመ ፍጹመ ይዕቀቡ ሕጎ ለዘመሐሮሙ ዔሉ ውስተ አድባር ከመ ፍጹመ ይዕቀቡ ሕጎ ወበዓታት ከመ ፍጹሙ ለዘመሐሮሙ ወበዓታት ከመ ፍጹመ ይዕቀቡ ሕጎ ለዘመሐሮሙ ወግበበ ምድር (ከመ.ፍ.ይዕ)
ለዘበድወ ጠሊ ( ከ.ፍ.ይዕ) ወበሐ ሜሌት (ከመ.ፍ.ይዕ) ዘአሰፈዎሙ ( ከመ.ፍ.ይዕ)
ነሥኡ ዕሤቶሙ ከመ ፍጹሙ ይዕቀቡ ሕጎ ለዘመሐሮሙ ከመ ፍጹመ ይዕቀቡ ሕጎ ለዘመሐሮሙ።

༒༻° ዓራራይ ༒༻°

ብፁዕ አባ ተክለሃይማኖት ዘአንደየ ርእሶ በእንተ መንግሥተ ሰማያት ፤ ብፁዕ አባ ተክለሃይማኖት ዘአጥረየ ንዴተ ከመ ሐዋርያት ፤ ወትረ ትጋሃ ከመ መላእክት መዓልተ ወጸሎታተ፤ ወሌሊተ ስግደታተ፤ ፈጸመ ሥርዓተ መነኮሶት ፤ አዕረፈ በክብር ወበስብሐት።

༒༻° ሰላም ༒༻°

ባርከኒ አባ እንሳዕ በረከተከ በእንተ ሰላማ ለቅድስት ቤተ ክርስትያን አባ ።ባርከኒ እንሣእ በረከተከ።

༒༻°༒༻° ተፈጸመ ༒༻° ༒༻°

የጻድቁ አባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት ረድኤት በረከታቸው፣ ምልጃና ጸሎታቸው ከእኛ ጋር ለዘለዓለሙ አድሮና ጸንቶ ይኑር!!!