Get Mystery Box with random crypto!

#ሥርዓተ_ማኅሌት_ዘሐምሌ_ጴጥሮስ_ወጳውሎስ እንኳን ለጴጥሮስ ወጳውሎስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም | ፍሬ ማኅሌት

#ሥርዓተ_ማኅሌት_ዘሐምሌ_ጴጥሮስ_ወጳውሎስ

እንኳን ለጴጥሮስ ወጳውሎስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዕለቱ የሚደርሰውን ቃለ እግዚአብሔር ከሊቃውንቱ ጋራ ለማመስገን ይረዳን ዘንድ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል።

፩. ነግሥ ፦

ሰላም ለቃልክሙ መታሬ እሳት ነዳዲ፤
ሥሉስ ቅዱስ ንዋያተ ዕፁብ ነጋዲ፤
አመ በንስሐ ተወልዱ እምጸጋክሙ ወላዲ፤
ተወፈየ መርኆ ሰማይ የማነ ጴጥሮስ ከሐዲ፤ ወመምህረ ወንጌል ኮነ ጳውሎስ ሰዳዲ።

ዚቅ፦

ጸጋ ዘአብ ኂሩት ዘወልድ፨ ሱታፌ ዘመንፈስ ቅዱስ፨ ተውህቦሙ ለሐዋርያት።

፪. ሰላም ለሕጽንከ / መልክአ ሚካኤል /

ሰላም ለሕጽንከ እንተ በዲቤሁ ሕቁፍ፤
ጸሎተ ቅዱሳን ውኩፍ፤
ሚካኤል ክቡር መስፍነ ትጉኃን አእላፍ፤
ለረዲኦትየ ከመ ዘይሠርር ዖፍ፤
እንዘ ትሠርር ነዓ በ፪ አክናፍ።

ዚቅ፦ ዘትክል ረድዖ ርድዓነ ፨ ወትናዝዝ ኅዙነ ናዘነ፨ ሞገሶሙ ለሐዋርያት አጋዕዝትነ ።

፫. ነግሥ ፦

ሰላም ለመልክዕክሙ እመልክዐ አዳም ዘተቶስሐ፤ እግዚአብሔር መሐሪ ዘኮነክሙ መርሐ፤
፲ወ፪ቱ እለ ሰበክሙ ቃለ ንስሐ፤
ሥረዩ ኃጢአትየ ወጌጋይየ ብዙኃ፤
በእንተ ማርያም ድንግል በሕሊናሃ ወድንግል በሥጋሃ።

ዚቅ፦

ሐዋርያተ ሰላም ክቡራነ ስም ፨ሥረዩ ኃጢአተ ዓለም፨ በእንተ ኢየሱስ ክርስቶስ ወበእንተ ድንግል እም።

፬. ለመቃብሪከ / መልክዐ ገብረ መንፈስ ቅዱስ /

ሰላም ለመቃብሪከ ዘኢተከሥተ ለባዕድ፤
ከመ መቃብሩ ለሙሴ ወልደ ዮካብድ፤
ዜና መቃብርከሰ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጸማድ፤
ቦ ዘይቤ በኢየሩሳሌም ዐጸድ፤
ወቦ ዘይቤ ሀለወ በከብድ።

ዚቅ፦

ንግበር ተዝካሮሙ ለእለ እግዚኦ ኃረዮሙ፨
አጽናፈ ዓለም በጽሐ ነቢቦሙ።

ወረብ፦

ንግበር ተዝካሮሙ ለእለ እግዚኦ ኃረዮሙ፤
አጽናፈ ዓለም በጽሐ ነቢቦሙ አጽናፈ ዓለም።

፭. ለዝክረ ስምክሙ / መልክአ ጴጥሮስ ወጳውሎስ /

ሰላም ለዝክረ ስምክሙ ዘአልባስጥሮስ አፈው፤ ወለሥዕርትክሙ ጸሊም ዘድላሌሁ ፍትው፤
ምቱረ ክሣድ ጳውሎስ ወጴጥሮስ ቅንው፤
ተራወጸ ውስተ ልብየ ምስል መዓዛሁ ቅድው፤
ቃለ ደምክሙ ሐዋርያ ዘእግሩ ከዋው።

ዚቅ፦

ሃሌ ሉያ ከዋው እገሪሆሙ ፨ ለእለ ይዜንዉ ዜና ሠናየ ፨ ዘእግዚአብሔር ፈነዎ ቃለ እግዚአብሔር ይነግር።

ወረብ፦

ከዋው እገሪሆሙ ለእለይዜንዉ ዜና ሠናየ ለእለ ይዜንዉ፤
ዘእግዚአብሔር ፈነዎ ቃለ እግዚአብሔር/፪/

፮. ለአእዛኒክሙ / መልክአ ጴጥሮስ ወጳውሎስ /

ለሰሚዓ ወንጌል ዘተሰብሐ፤
ወለመላትሒክሙ ቀይሓት እምነ ሮማን ዘቄሐ፤ መሥዋዕተ አምልኮት ትኩኑ ወዘመሃይምናን ምክሐ፤ ደምከ ጴጥሮስ ወልደ ዮና በጽዋዓ መስቀል ተቀድሐ፤ ወደመ ጳውሎስ ሐዋርያ ሰማያተ ጸርሐ።

ዚቅ፦
ኢየሩሳሌም ኢየሩሳሌም እንተ ትቀትሎሙ ለነቢያቲሃ፨ ወትዌግሮሙ ለሐዋርያቲሃ ፨ ሚ መጠን ዘተክዕወ ዲቤሃ ፨ እምደመ ጳውሎስ ሐዋርያ እስከ ደመ ጴጥሮስ ወልደ ዮና።

ዓዲ ዚቅ ፦

በሀኪ ኦ ዓባይ ሀገር ሀገረ ሮሜ ፨ ሀገረ ነጎድጓድ ሀገረ እግዚአብሔር ፨ እንተ ተሰመይኪ ገነተ ፨ ደሞሙ ለሰማዕታትኪ ውኅዘ ከመ ማይ ፨ ድምፀ ነጎድጓዶሙ በጽሐ እስከ ሰማይ።

ወረብ፦

ሚ መጠን ዘተክዕወ ዲቤሃ ለኢየሩሳሌም፤
እምደመ ጳውሎስ ሐዋርያ እስከ ደመ ጴጥሮስ ወልደ ዮና/፪/

፯. ለዘባናቲክሙ / መልክዐ ጴጥሮስ ወጳውሎስ /

ሰላም ለዘባናቲክሙ በምኲራባት እለ ተቀሥፋ፤ ወለእንግድዓክሙ ዘሰፍሐ መልዕልተ ጠበብት ወፈላስፋ፤
በእንተ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘተጸፍአ ቅድመ ለከፋ፤
ሀበኒ ጴጥሮስ መስቀለከ ይኲነኒ ተስፋ፤
ወጳውሎስ ዉቅየተከ እንተ ደም ለከፋ።

ዚቅ፦

እስመ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ፨ ዘተሠውጠ ላዕለ ኲሎሙ ሐዋርያት፨ በመንፈስ ቅዱስ ነበቡ በነገረ ኲሉ በሐውርት፨ ይኲነኒ አክሊለ መዊዕ ወተስፋ ፨ በረከቶሙ ለሳውል ወኬፋ ።

ወረብ፦

እስመ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ ዘተሰውጠ ላዕለ ሐዋርያት፤
በመንፈስ ቅዱስ ነበቡ በነገረ ኲሉ በሐውርት/፪/

፰. ሰላም ዕብል / መልክአ ጴጥሮስ ወጳውሎስ /

ሰላም ዕብል ብርሃናተ ፪ኤተ፤
በዓውደ ንጉሥ ኔሮን እለ ፈጸሙ ሩጸተ፤
ጳውሎስ ወጴጥሮስ ዘያጸንዑ ፀበርተ፤
አሐዱ በመስቀል ተሰቅለ ቊልቊሊተ፤
ወካልዑ ተመትረ ክሣዱ ክብርተ።

ዚቅ፦

ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ፨ ብርሃናተ ዓለም ሐዋርያተ ሰላም ሱቱፋነ ሕማም፨ አሥራበ ምሕረት ከዓዉ እምአርያም።

ወረብ፦

ሐዋርያተ ሰላም ብርሃናተ ዓለም፤
አሥራበ ምሕረት ከዓዉ ከዓዉ እምአርያም።

፱. ተዘኪረከ / መልክአ ጴጥሮስ ወጳውሎስ /

ተዘኪረከ ክርስቶስ ዘሐዋርያት ኲሎሙ፤
ህየንተ ክቡር ደምከ እለ ከዓዉ ደሞሙ፤
አክሊለ ስምዕ ሀበኒ ከመ እሳተፍ ገድሎሙ፤
ወደምስስ ለአጽራርየ እመጽሐፈ ሕይወት ዝክሮሙ፤ ከመ ለይሁዳ ረሲዕ ተደምሰሰ ስሙ።

ዚቅ፦

ስምዖን ጴጥሮስ ወአኃዊሁ ሱቱፋነ ሕማምከ ፨ እለ ከዓዉ ደሞሙ ህየንተ ደምከ ፨ ከመ ይኲን ተውሳከ ለሴጠ አሕዛብ በስብከተ ወንጌልከ ፨ በከመ ተቶስሐ መዓዛ ክህነትከ በክህነቶሙ ፨ ቶስሕ ስእለተነ በስእለቶሙ ፨ ጸግወነ ሎሙ ከመ ንድኃን ቦሙ።

ወረብ፦

ስምዖን ጴጥሮስ ወአኃዊሁ ሱቱፋነ ሕማምከ፤
እለ ከዓዉ ደሞሙ ደሞሙ ህየንተ ደምከ።

፲. ለእራኅከ / መልክአ ኢየሱስ /

ሰላም ለእራኅከ መክፈልተ ሕማማት ሱቱፍ፤
ወቅንዋቲሁ እኤምሕ በአፍ፤
ኢየሱስ ክርስቶስ በላዕለ ቅዱሳን ዕሩፍ፤
ይፀነስ ውስተ ከርሥየ ዘርአ ቃልከ መጽሐፍ፤
ጸዳለ እምጸዳል ከመ ትፀንስ ዖፍ።

ዚቅ፦

እግዚአ ውእቱ ለሰንበት ፨ ውእቱ አቡሃ ለምሕረት ውእቱ ፨ ኃያል ወብዙኅ ሣህል ውእቱ ፨ ዘባሕቲቱ በቅዱሳኒሁ ዕሩፍ።

ምልጣን

ይቤሎ ጴጥሮስ ለጳውሎስ ጥባዕኬ እኁየ ጳውሎስ ወኢትናፍቅ እምዝ ዳግመ ኢንመውት ዳግመ ወእምዝ ዳግመ ኢንመውት።

አመላለስ

ይቤሎ ጴጥሮስ ለጳውሎስ ጥባዕኬ እኁየ ጳውሎስ እኁየ፤
ወኢትናፍቅ ዳግመ እምዝ ዳግመ ኢንመውት።

++++++ እስመ ለዓለም ++++++

ሕዝብ ቅዱሳን ሐዋርያት ክቡራን ፨ አርድዕት ልዑላን አዕማደ ቤተክርስቲያን ፨ ሰመየ ስሞሙ ደቂቀ ብርሃን ጴጥሮስ ወጳውሎስ ፨ ወኲሎሙ ሐዋርያት ፨ ፈድፋደ ቦሙ ሞገሰ በኀበ ኲሎሙ ሕዝብ።

+++ አመላለስ +++

ወኲሎሙ ሐዋርያት ፤
ፈድፋደ ቦሙ ሞገሰ በኀበ ኲሎሙ ሕዝብ።

+++ ሰላም +++

ወሰኑ ወሠርዑ ሃይማኖተ እንተ ኢትጠፍዕ በውስተ መክብብ ፨ ይቤሎሙ ኢየሱስ ለአርዳኢሁ ፨ ኢትፁሩ ወርቀ ወኢብሩረ ወኢአልባሰ ክቡረ ፨ ይኄይስ ምጽዋተ በተፋቅሮ ወበሰላም።

+++++++++++++ ተፈጸመ ++++++++++

የቅዱሳን ሐዋርያቱ ረድኤት በረከታቸው አይለየን ለዘለዓለሙ አሜን!!!