Get Mystery Box with random crypto!

​​'በሕይወት የምናሳልፋቸው ሥቃዮች፣በሽታዎች፣ሁከቶች ሕመሞች ወደ አንድ ፍፁም ማንነት እንድንመለስ | ፍኖተ ኦርቶዶክስ

​​"በሕይወት የምናሳልፋቸው ሥቃዮች፣በሽታዎች፣ሁከቶች ሕመሞች ወደ አንድ ፍፁም ማንነት እንድንመለስ የሚያመለክቱን ናቸው። ሁላችንም ፍፁም ማንነት ወደምንጋራበት ወደ እግዚአብሔር እንመለስ"
|ሊቁ አውግስጢኖስ|