"ተንሥአ ክርስቶስ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን ሞገሶሙ ለጻድቃን ብርሃኖሙ ለፍጹማን መርዐዊሃ ለቤተ ክርስቲያን" ትርጉም፦ "የጻድቃን ሞገሳቸው፤ የፍጹማን ብርሃናቸው፤ የቤተክርስቲያን ሙሽራ ክርስቶስ በገናና ኃይልና ሥልጣን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ" |ቅዱስ ያሬድ| 2.6K views123, 15:04