Get Mystery Box with random crypto!

'ኦ ለዝንቱ መንክር ልዑል ላዕለ ኩሉ ሕሊናት ብእሲት ምድራዊት ወለደቶ ለእግዚአብሔር ቃል ዘኮነ ሰ | ፍኖተ ኦርቶዶክስ

"ኦ ለዝንቱ መንክር ልዑል ላዕለ ኩሉ ሕሊናት ብእሲት ምድራዊት ወለደቶ ለእግዚአብሔር ቃል ዘኮነ ሰብአ፡፡ ድንግል ወለደቶ ለገባሪሃ ወለሊሁ ፈጠረ ወላዲቶ ወእምኔሃ ነስአ ሥጋነ ዘውእቱ ፈጣሪ"
"ከሕሊናት ሁሉ ለራቀ ለዚህ ድንቅ ምስጢር አንክሮ ይገባል ምድራዊት ሴት ሰው የሆነ እግዚአብሔር ቃልን ወለደችው ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው እርሱም እናቱን ፈጠረ ከርሷም እርሱ የፈጠረውን ሥጋ ተዋሐደ"
(ሃይማኖተአበው ዘቅዱስ ኤፍሬም)
እንኳንለአምላካችን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!