Get Mystery Box with random crypto!

Memehir Gmeskel መ/ር ገብረመስቀል ኃ/መስቀል

የቴሌግራም ቻናል አርማ finoteabriham — Memehir Gmeskel መ/ር ገብረመስቀል ኃ/መስቀል M
የቴሌግራም ቻናል አርማ finoteabriham — Memehir Gmeskel መ/ር ገብረመስቀል ኃ/መስቀል
የሰርጥ አድራሻ: @finoteabriham
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 377
የሰርጥ መግለጫ

መምህር ገ/መስቀል ኃ/መስቀልን በስልክ መስመር ለማግኘት 0909604152 / 0925892589 / 0920744622 ይጠቀሙ

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-07 10:46:18

64 views07:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 09:35:34 https://vm.tiktok.com/ZMNURPxtR/
56 views06:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 07:08:17 ዓላማችን የጽድቅን እውነተኛ መንገድ ማሳየት ነው የዮሐ ወ ም14ቁ1 በቤተ ክርስቲያን መድረክ በኦ ተ ቤ ቲቪ በማኅበሩ በዕማማ ሚዲያ Memehir GMeskel የግል ሚዲያ በነጻ ማገልገል ዓላማችን ነው ውድ ወገኖቼ እውነቱን ተከተሉ የማይገባቸውና እምነት የጎደላቸው ተሳዳቢዎች ብዙ ናቸው ተዋቸው እግዚአብሔር በራቸውን እየዘጋ ነው ለእናንተ ለምሰሙኝ እነዚህን የጽድቅ መንገዶች አንብባችሁ አድርጉት 1ኛ የእግዚአብሔር ቃል ስለመስማት ኦ ዘፍ ም42ቁ16 እውነት የምትናገሩ ከሆነ ቃሉን ስሙ 2ኛኦ ዘጸ ም23ቁ22 አንተግን ቃሉን ብትሰማ ያልሁህን ሁሉ ብታደርግ ጠላቶችህን እጣላቸዋለሁ የሚአስጨንቁህንም አስጨንቃለሁ ይላል ኦ ዘዳ ም13ቁ4 ትዕዛዙን ጠበቁ ቃሉንም ስሙ ማር ወ ም4ቁ14 ዘሪው ቃሉን ሊዘራ ወጥቶአል ስማ ጆሮያለው ይስማ የሐዋ ሥራ ም6ቁ4 እኛ ለጸሎትና ቃሉን ለማገልገል እንተጋለን አሉ 2ኛ ጥታዊና ታሪካዊ ቦታዎችን ስለማስጎብኜት 1ኛ መ ነገ ም11ቁ41 የሰሎሞን የጥበቡ ታሪክ በመጽሐፍ ተጽፎ ይገኛል 1ኛ መ ነገ ም14ቁ19 የነገሥታቱ ታሪክ እንዲሁ ተጽፎአል ሉቃ ወ ም1ከቁ1 4 ቅዱስ ሉቃስ ታሪኩ እንዴት እንዴት በየክፍሉ እንደተመዘገበና ለትውልዱ እንደተላለፈ ይነግረናል እኛም ታሪክህን እወቅ ሃይማኖትህን ጠብቅ በሚለው መርሃ ግብራችን ለችግራቸው እንድትደርሱ አናስጎበኛችኁለን 3ኛየቤተ ክርሥቲያን ሥራ ት ሐጌ ም1ቁ8 ወደተራራ ውጡ እንጨትንም አምጡ ቤቴንም ሥሩ እኔ በእርሱ ደስ ይለኛል እመሰገንበታለሁ ይላል እግዚአብሔር1ኛቆሮ ም3ቁ16 የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ ቅዱስ ነው ያውም እናንተ ናችሁ ያዕቆ ም2ቁ14 እምነት ያለ ሥራ የሞተ ነው ይላል ቤተ ክ መሥራት መታደል ነው 4ኛስለ አሥራት በኩራት ክፍያ ት ሚልክያስ ም3ቁ7ጨ ከአሥር አንዱን ለእግዚአብሔር አሥራት እንድንከፍል ታዘናል ለበረከት እንደሆነ ይነግረናል ሉቃስ ም6ቁ38 በአስራት በኩራት ሦስት ነገር ይሰራበታል ሀ የቤተ ክ አገልጋይ ካህናት ይጠቀሙበታል ለ ጡዋሪ ቀባሪ የሌላቸው አረጋዊያን ይረዱበታል ሐ እናት አባት የሞተባቸው ሕፃናት ያድጉበታል በመዝሙር 40(41)ቁ1 ለችግረኛ ለምስኪን የሚአስብ ምስጉን ነው እግዚአብሔር በክፉ ቀን ያድነዋል ይላልና ይህንን እናድርግ መ ምሳሌ ም19ቁ17 ለድሀ ቸርነትን የሚአደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል አደራ አስቀምጡ ማቴ ም5ቁ34 5ኛስለ አትርሱኝ ጥቅም ያዕቆ ም5ቁ13 አንዱ ለሌላው ይጸልይለት መተሳሰብ ሐጢአትን ይፍቃል ለገና ጾም ለአብይ ጾም ለፍልሰታ ጾም በአመት ሦስት ጊዜ ሽንብራ ሻማ እጣን ጡዋፍ በሶና ስኩዋር ከክርስትና ስም ጋር በመስጠት የአባቶቻችንን ምልጃና ጸሎት እንቀበላለን 6ኛ በጥያቄና መልስ ማቴ ም17ቁ10 ደቀ መዝሙሩም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ቀርበው ይጠይቁት ነበር እርሱም መለሰላቸው የሐዋ ሥራ ም1ቁ6 እነርሱም በተሰበሰቡ ጊዜ ጠየቁት መለሰላቸው በጥያቄና መልስ ብዙ ችግር ስለሚፈታ በዚህም እናገለግላለን እግዚአብሔር ይመስገን እንግዲህ ይህ ሁሉ አገልግሎት እንዳያመልጣችሁ በዩቱበ በቴሌግራም በዋስታብ በባይበር በኢሞ በፌክስቡክ በሃይማኖት እውቀት ማስፋፍያ ማኅበር ባጭር Y E M M የዕማማ ሚዲያ ብለው ሴብስክራይብ ያድርጉ በግል Memehir G Meskel ሚዲያ ሴብስክራይብና ጆይን ያድርጉ 0909604152 0925892589 0920744622 የመዝግቡ አድራሻችን ቀጨኔ ሰገነት ኪዳነምሕረት የባንክ ሒሳብ ቁ አቢሲንያ 73744075YEMM ነግድድ ባንክ1000424659839 G/Meskel H/Meskel and orSenkensh Fekadu ብላችሁ ከእኛ ጋር ስሩ ስለትብብራችሁ ከልብ አመሰግናለሁ ሊቀ ትጉ ገ መስቀል ኃ መስቀል ነኝ ከአ አ ኢትዮጵያ።
61 views04:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 21:14:51 Watch "ወላጅ እንደሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም" on YouTube


76 views18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 18:36:52 Watch "ይህንን ድንቅ ታሪክ ይመልከቱ" on YouTube


81 views15:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 10:08:27 አስታውሱ ከሐምሌ 1ቀን እስከ ሐምሌ7 ያለውን ታላቁ የምሕላ ጸሎት አስታውሳችሁ በቀጨኔ ምዕራፈ ቅዱሳን ሰገነት ቅ ኪዳነምሕረትእና አቡነዜናማርቆስ አንድነት ገዳም ከአሥር ሰአት ተኩል ጀምሮ የተለመደው የምሕላ ጸሎት ይካሔዳል አስታውሱ ሰኔ 30ቀን 2014 ዓ ም የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ልደትና የቅዱስ ሚካኤል በዓለ ንግሥ ይከበራል እንዳይቀሩ 0909604152 ሊቀ ትጉ መ ር ገ መስቀል ነኝ
128 views07:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 19:14:26 Watch "liveየዋታሆ አቦ አነድነት ገዳም መንፈሳዊ መልዕክት" on YouTube


139 views16:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 11:04:13

140 views08:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 10:11:03 Watch "live" on YouTube


138 views07:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 03:19:43 በንግድ ባንክ 1000424659839 Memehir GMeskel H Meskel and or Senkensh Fekadu ብላችሁ መላክ ይቻላል 0909604152 0920744622
137 views00:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ