በኢስላማዊው የሂጅራ አቆጣጠር 1443ኛውን አመት አጠናቀን 1444 ሙሀረም 1 ቅዳሜ ላይ እንገኛለን። ይህ አመት ሠላም፣ ፍቅር እና ፍትህ የሚነግስበት ይሁንልን!! የሙሀረም ወር አላህ ዘንድ ከተከበሩ ወራቶች ነውና በመልካም ስራ እንበርታ! 150 viewsedited 11:19