መንፈሳዊ መጻሕፍት ደሰሳና ወይይት 35 ዙር የመጽሐፍ ዳሰሳችን ረቡዕ ነሐሴ 25 ቀን 2014 ዓ.ም. "አርጋኖን" የተሰኘው የእመቤታችን ምስጋና መጽሐፍ በስፋትና በጥልቀት ይዳሰሳል። እርሶም በዚህ መንፈሳዊ የመጻሕፍት ዳሰሳ እና ውይይት ላይ ከምሽቱ #12: 00 ሰዓት ጀምሮ በአቡቀለምሲስ ቤተ መጻሕፍት በመገኘት የመርሐ ግብራችን ተካፋይ ይሁኑ። አድራሻ፦ከፒያሳ ወደ ራስ ደስታ ሆስፒታል በሚወስደው መንገድ ሳባራ ባቡር አካባቢ ነው። 482 viewsፍቁረ እግዚእ ሰንበት ት/ቤት, 13:50