#የፍቅር_አይነቶች 1. #ኤሮስ ፦ ተክለ ቁመናን አይተው የሚያፈቅሩ ናቸው ። 2. #ሉደስ ፦ ፍቅርን እንደ ጨዋታ የሚመለከቱ ናቸው። 3. #እስቶስ ፦ ፍቅርን ለህይወታቸው ንሮ መሰረት አድርገው የሚያስቡ ናቸው ። 4. #ማንያ ፦ ፍቅራቸውን እስከ ሞት ድረስ እማይረሱ አንዴ ልባቸውን ከሰጡ መቼም ተስፋ የማይቆርጡ ፍቅራቸውን መቼም እንደማያገኙ እያወቁ እንኩአን የሚያፈቅሩ ናቸው። 5. #ፕራግማ ፦ በፍቅር ግንኙነት ውስጥ መጣጣም እና ተመሳሳይነትን የሚፈልጉ ናቸው ። 6. #አጋፔ፦ በፍቅር ለመውደቅ ብዙ የሚቆዩ ግን በፍቅር ከወደቁ በሆላ ሁሉ ነገራቸውን አሳልፈው የሚሰጡ ናቸው ። 81 views ድንቅአየሁ ኤልያስ, 20:36