Get Mystery Box with random crypto!

'አቡ በክረት (ረ.ዐ) እንዳወሱት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ፡- ‹‹ | ፈትህ አባቦራ መስጂድ

"አቡ በክረት (ረ.ዐ) እንዳወሱት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ፡- ‹‹ሁለት ሙስሊሞች በሰይፋቸው ሲገናኙ ገዳዩም ተገዳዩም የእሳት ናቸው፡፡›› ‹‹የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ገዳዩስ ይሁን! ተገዳዩ (የእሳት የሚሆንበት) ምክንያት ምንድን ነው?›› ‹‹እሱም ቢሆን ወንድሙን ለመግደል ፍላጎት (ኒያ) ነበረው፡፡›› በማለት መልስ ሰጥተዋል፡፡

(ቡኻሪ ዘግበውታል) - ቡኸሪ ዘግቦታ"
==========================================
ይህን ሐዲስ ያገኙውት ከ ኢትዮ ቢላል ሃዲስ አፕ ነዉ ።



https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia