Get Mystery Box with random crypto!

'ጁንዱብ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹አንድ ግለሰብ ቆስሎ ሳለ ( | ፈትህ አባቦራ መስጂድ

"ጁንዱብ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹አንድ ግለሰብ ቆስሎ ሳለ (ህመሙን መታገስ ተስኖት) በፍጥነት ራሱን አጠፋ፡፡ አላህም እንዲህ አለ፡- ባሪያዬ ለራሱ ሞት ምክንያት ሆኗል፡፡ በመሆኑም ገነትን እርም አድርጌበታለሁ፡፡››
(ቡኻሪ ዘግበውታል) - ቡኸሪ ዘግቦታ"
==========================================
ይህን ሐዲስ ያገኙውት ከ ኢትዮ ቢላል ሃዲስ አፕ ነዉ ።


https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia