Get Mystery Box with random crypto!

#ከመንገድ ላይ አስቸጋሪ ነገር ማስወገድ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لقَدْ رَأَيْت | ፈትህ አባቦራ መስጂድ

#ከመንገድ ላይ አስቸጋሪ ነገር ማስወገድ

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لقَدْ رَأَيْتُ رَجُلًا يَتَقَلَّبُ في الجَنَّةِ، في شَجَرَةٍ قَطَعَها مِن ظَهْرِ الطَّرِيقِ، كانَتْ تُؤْذِي النّاسَ﴾

“አንድን ሰው በመንገድ ላይ ሰዎችን ያስቸግር የነበረን ዛፍ ቆርጦ በማስወገዱ ምክንያት በጀነት ውስጥ ሲጣቀም አየሁት።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 1914



https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia