Get Mystery Box with random crypto!

'አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንዳወሱት አንድ ዞላን ዐረብ ከተቀመጠበት ተነስቶ መስጊድ ውስጥ መሽናት ጀ | ፈትህ አባቦራ መስጂድ

"አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንዳወሱት አንድ ዞላን ዐረብ ከተቀመጠበት ተነስቶ መስጊድ ውስጥ መሽናት ጀመረ፡፡ ሰዎች ያዙት፡፡ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ፡- ‹‹ተዉት! የሸናበት ቦታ ላይ በመጥለቂያ ውሃ አፍሱበት፡፡ የተላካችሁት ነገሮችን ለማግራት እንጂ ለማጥበቅ አይደለም፡፡››
(ቡኻሪ ዘግበውታል) - ቡኸሪ ዘግቦታ"
==========================================
ይህን ሐዲስ ያገኙውት ከ ኢትዮ ቢላል ሃዲስ አፕ ነዉ ።


https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia