Get Mystery Box with random crypto!

'አቡ የዚድ መዕን ኢብኑ የዚድ ኢብኑ አል-አኽነስ (ረ.ዐ) እርሳቸውም ፣ አባታቸውም ፣ አያታቸውም | ፈትህ አባቦራ መስጂድ

"አቡ የዚድ መዕን ኢብኑ የዚድ ኢብኑ አል-አኽነስ (ረ.ዐ) እርሳቸውም ፣ አባታቸውም ፣ አያታቸውም ሶሐባዎች ነበሩ እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል፡-
‹‹አባቴ የዚድ ለምፅዋት የተወሰኑ ዲናሮችን አወጣና መስጊድ ውስጥ ለአንድ ሰው መፀወተ። መጣሁና አነሳኋቸው ወደርሱም ይዣቸው መጣሁ፡፡ ‹‹በአሏህ እምላለሁ! ለአንተ አላሰብኳቸውም ነበር›› አለ፡፡ መልእክተኛው (ሶ.ዐ.ወ) ዘንድ ሞገትኩ፡፡ ‹‹የዚድ ሆይ! ለአንተ ያሰብከው አለህ (የኒይያህን ዋጋ ታገኛለህ) መዕን ሆይ! ለአንተ ደግሞ የያዝከው አለህ›› አሉ፡፡
(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል) - ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል"
==========================================
ይህን ሐዲስ ያገኙውት ከ ኢትዮ ቢላል ሃዲስ አፕ ነዉ ።


https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia