Get Mystery Box with random crypto!

#ከነቢዩ (ﷺ) ጥቅል ዱዓዎች… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለው ዱዓ ያደርጉ ነበር፦ ﴿اللَّهُ | ፈትህ አባቦራ መስጂድ

#ከነቢዩ (ﷺ) ጥቅል ዱዓዎች…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለው ዱዓ ያደርጉ ነበር፦

﴿اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذ بِكَ مِنْ جَهْدِ البلاءِ، ودَرَكِ الشقاءِ، وسوءِ القضاءِ، وشماتةِ الأعداءِ﴾

“አላህ ሆይ! እኔ ከመከራ ብርታት፣ ከዘቀጠ ክፉ ዕድል፣ ከመጥፎ ፍርድ፣ በጠላት ከመሳለቅ በአንተ እጠበቃለሁ።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 2707



https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia