Get Mystery Box with random crypto!

'ጃቢር (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ከምግብ በኋላ ጣትንና (የመመገቢያ | ፈትህ አባቦራ መስጂድ

"ጃቢር (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ከምግብ በኋላ ጣትንና (የመመገቢያን ሳህንን) መላስን አዘዋል። "በረከት የት ላይ እንዳለ አታውቅም" ብለዋልም።
(ሙስሊም ዘግበውታል)
- ሙስሊም ዘግቦታ"
==========================================
ይህን ሐዲስ ያገኙውት ከ ኢትዮ ቢላል ሃዲስ አፕ ነዉ ።


https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia