Get Mystery Box with random crypto!

የነሲሐ ቲቪን አስመልክቶ የኡስታዝ አቡበከር አህመድ መልዕክት፦ «'ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም' በሚ | ፈትህ አባቦራ መስጂድ

የነሲሐ ቲቪን አስመልክቶ የኡስታዝ አቡበከር አህመድ መልዕክት፦

«'ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም' በሚል መሪ ቃል ለህዝበ ሙስሊሙ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ሲያቀርብ የነበረው ነሲሐ ቲቪ ስርጭቱ ተቋርጧል፤ የስርጭቱ መቋረጥ የዳዕዋ ክፍተት የሚፈጥር በመሆኑ ሁላችንም ድጋፍ በማድረግ ስርጭቱ ዳግም ተመልሶ ለህዝበ ሙስሊሙ ተደራሽ ይሆን ዘንድ የበኩላችንን ሃላፊነት እንወጣ።» ብለዋል

ድጋፍ ለማድረግ ለምትፈልጉ ወንድም እና እህቶች በተከታዩ የባንክ አካውንት ድጋፍ በማድረግ ለነሲሓ ቲቪ ቀጣይነት አስተዋፅኦ ያበርክቱ
***
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 444
ወይም 1000145615929

– ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል 1445091300001

– አቢሲኒያ ባንክ 73169062

– ንብ ኢንተርናሽናል 7000025634638

– ዘምዘም ባንክ 7122

– አዋሽ ባንክ 01410844116300

ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም!



https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia