Get Mystery Box with random crypto!

#አስተውሉ: ሙስሊሙ ማህበረሰብ አንድ አይነት አቋምን እና አንድ አይነት መዝሀብን ብቻ እንድላመድ | ፈትህ አባቦራ መስጂድ

#አስተውሉ:

ሙስሊሙ ማህበረሰብ አንድ አይነት አቋምን እና አንድ አይነት መዝሀብን ብቻ እንድላመድ ማድረግ ተገቢ አይደለም።
ይህን ማድረግ የተለዬ አመለካከት ያላቸውን አኢማዎች በተዛባ እይታ እንድያይዋቸው ያደርጋል። ጥላቻንና ንቄትን ይፈጥራል። እምነትንም ሊያበላሽ ይችላል።
ስለሆነም
ሰዎች የተለያዩ አኢማዎችንና የተለያዩ መዝሀቦችን አቋም ሊሰሙና ሊላመዱ ይገባል።

መልእክቱ ከኢማሙ ሻጢቢይ رحمه الله የተወሰደ ነው።



يقول الإمام الشاطبي المالكي:
"إن اعتياد الاستدلال لمذهب واحد ربما يكسب الطالب نفورا وإنكارا لمذهب غير مذهبه من غير اطلاع على مأخذه؛ فيورث ذلك حزازة في الاعتقاد في الأئمة الذين أجمع الناس على فضلهم وتقدمهم في الدين واضطلاعهم بمقاصد الشارع وفهم أغراضه، وقد وجد هذا كثيرا"

الموافقات


Ahned siraj

https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia