Get Mystery Box with random crypto!

#የቻለ ሰው... #ልዩ የስነ ፅሁፍ ዝግጅት #በፈትህ አባቦራ መስጂድ #ከመሳጭ #የዳዕዋ ፕሮግ | ፈትህ አባቦራ መስጂድ

#የቻለ ሰው...
#ልዩ የስነ ፅሁፍ ዝግጅት
#በፈትህ አባቦራ መስጂድ
#ከመሳጭ #የዳዕዋ ፕሮግራም ጋር በልዩ ዝግጀት ተሰናድቶ ይጠብቃቹሀል
#ስለ ታላቁ #የዙልሂጃ ወርና ስለ አረፋ በስፋት የሚቃኝበት
#መነባነብ
#ግጥሞች
#ቁርአን በከፍታ ይደመጣሉ
#ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል
#ነገ ኸሚስ ምሽት #ዙልሂጃ 8
ከመግሪብ-ኢሻ ቀጠሮውን ከኛ ጋር ያድርጉ በፈትህ አባቦራ መስጂድ ተዘጋጅቷል


https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia