Get Mystery Box with random crypto!

4 3 3 ሰፖርት በኢትዮጵያ

የቴሌግራም ቻናል አርማ fetan15 — 4 3 3 ሰፖርት በኢትዮጵያ 4
የቴሌግራም ቻናል አርማ fetan15 — 4 3 3 ሰፖርት በኢትዮጵያ
የሰርጥ አድራሻ: @fetan15
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.59K
የሰርጥ መግለጫ

mereja

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-02-12 21:20:37
የ አሜሪካው ክለብ ኒው ኢንግላንድ ሪቮሊሽን ግብ ጠባቂያቸውን ማት ተርነርን በ 5 ሚ ፓ ለ አርሰናል መሸጣቸውን አሳውቀዋል። ተጫዋቹ በ ክረምቱ ወደ አርሰናል ይመጣል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
979 views18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-12 21:20:37
ሊቨርፑል አልካንታራ ቋሚ ሆኖ በተሰለፈባቸው ጨዋታዎች ተሸንፎ አያቅም።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
948 views18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-12 21:20:37
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

በኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ

09:00| ወልቂጤ ከተማ ከ ቅ. ጊዮርጊስ
12:00| ጂማ አባጂፋር ከ ሲዳማ ቡና

የFIFA የአለም ክለቦች ዋንጫ ፍፃሜ

01:30| ቼልሲ ከ ፓልሚርስ

በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

09:30 | ማን.ዩናይትድ ከ ሳውዝሃምፕተን
12:00 | ብሬንትፎርድ ከ ክሪስታል ፓላስ
12:00 | ኤቨርተን ከ ሊድስ
12:00 | ዋትፎርድ ከ ብራይተን
02:30 | ኖርዊች ከ ማንቸስተር ሲቲ

በፈረንሳይ ሊግ 1

01:00 | ሞንቲፒለር ከ ሊል
05:00 | ሊዮን ከ ኒስ

በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ሞቼግላድባህ ከ ኦግስበርግ
11:30 | ቦቹም ከ ባየር ሙኒክ
11:30 | ፍራንክፈርት ከ ወልፍስበርግ
11:30 | ፍራይበርግ ከ ሜንዝ
11:30 | ግሬተር ፈርዝ ከ ሄርታ በርሊን
02:30 | ባየር ለቨርኩሰን ከ ስቱትጋርት

በስፔን ላሊጋ

10:00 | ካዲዝ ከ ሴልታ ቪጎ
12:15 | ቪላሪያል ከ ሪያል ማድሪድ
02:30 | ራዮ ቫልካኖ ከ ኦሳሱን
05:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ጌታፌ

በጣሊያን ሴሪ ኤ

11:00 | ላዚዮ ከ ቦሎኛ
02:00 | ናፖሊ ከ ኢንተር ሚላን
04:45 | ቶሪኖ ከ ቬንዚያ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
905 views18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-12 21:20:37
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

በአትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

መከላከያ 0-1 ወላይታ ዲቻ
አርባ ምንጭ 0-0 ድሬደዋ ከተማ

በፈረንሳይ ሊግ 1

ፒኤስጂ 1-0 ሬንስ

በስፔን ላሊጋ

ሴቪያ 2-0 አልቼ

በጀርመን ቡንደስሊጋ

RB ሌብዚንግ 3-1 ኮለን

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
815 views18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-12 21:20:36
የምን ዝገት?! አራዳ ይታዘዝ!
በዝንጅብል፣ አፕል፣ በአናናስ እና በሎሚ ቃና
ፈታ ዘና ፈታ ዘና ፈታ ዘና

ቴሌግራም ግሩፓችንን በመቀላቀል የነጻ ቅምሻዎቻን ላይ ተሳተፉ!
https://t.me/aradaet
707 views18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-12 21:20:36
በሊግ 1 ከፍተኛ አሲስት አድራጊዎች።

1. ዲሚትሪ ፓዬት - 9 (20 ጨዋታዎች)
2. ኪሊያን ምባፔ - 9 (22 ጨዋታዎች)
3. ጆናታን ክላውስ - 9 (22 ጨዋታዎች)
4. ሊዮኔል ሜሲ - 7 (14 ጨዋታዎች)
5. አሚን ጎይሪ - 7 (22 ጨዋታዎች)

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
677 views18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ