በ 2004 ጆዜ ሞሪንሆ ሄንሪ ወርቃማውን ጫማ ያሸነፈው በትናንሽ ቡድኖች ላይ ጎል እያስቆጠረ ነው ሲል ተናገረ። በቀጣዩ ጨዋታ ቼልሲ ከ አርሰናል ያገናኘ ነበር በጨዋታው ላይ ሄንሪ ሁለት ጎሎችን አስቆጠረ እናም ከጨዋታው መጠናቀቅ በሁላ ቼልሲ ትልቅ ቡድን መሆኑን እንደሚጠራጠር ገለፀ። @bisrat_sport_433et @bisrat_sport_433et 2.1K views18:20