Get Mystery Box with random crypto!

#ለፈገግታ የከርት ዙማ ድመት ለጋዜጠኞች የሰጠችው አስተያየት 'ቲያጎ ሲልቫ እንደሚበልጠው ነ | 4 3 3 ሰፖርት በኢትዮጵያ

#ለፈገግታ

የከርት ዙማ ድመት ለጋዜጠኞች የሰጠችው አስተያየት

"ቲያጎ ሲልቫ እንደሚበልጠው ነገርኩት ፣ እሱን አዎ አለኝ።"

"አንቶኒ ሩዲገር እንደሚበልጠው ነገርኩት አሁንም አዎ አለኝ።"

'ከዛ በኃላ ሀሪ ማጓይር እንደሚበልጠው ስነግረው ከመሬት አጋድሞ ደበደበኝ።"

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et