Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ፕሮቴስታንት በየመንገዱ ሐዋሪያት ይስብኩ ነበር እና በየመንገዱ ፕሮቴስታንቶችን እንደ ሐዋሪያ | ጥያቄኽ ምንድነው ሳትሄድ ፈልገው

አንድ ፕሮቴስታንት በየመንገዱ ሐዋሪያት ይስብኩ ነበር እና በየመንገዱ ፕሮቴስታንቶችን እንደ ሐዋሪያት እንደሚሰብኩ ሲያወራ የጠየኩት ጥያቄ ስብከታቸውን ምን መሠረት ያደረገ ነው ? ኢየሱስ ጌታ አይደለም ? ኢየሱስ አያድንም ለሚል ሰው ኢየሱስ ጌታ ነው ማለት ስብከት ነው ወይ? ኢየሱስ ያድናል ማለትስ ስብከት ነው ወይ? ኢየሱስ ጌታ አይደለም አምላክ አይደለም ኢየሱስ አዳኝ አይደለም የሚለው ሰው እኮ ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ያድናል ሲባል ሳይሰማ ቀርቶ አይደለም ስለዚህ ለእንደዚህ አይነት ሰው ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ጌታ ነው ማለት ስብከት አይደለም አልኩት። አማኝ ላልሆነ ኢየሱስ ጌታ ነው ወይም ኢየሱስ ያድናል የሚለውን ቃል ሳይሆን መስማት ያለበት ኢየሱስ እንዴት ጌታ እንደሆነ እንዴት አዳኝ እንደሆነ ማስረዳት እንጅ ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ያድናል ማለት ብቻውን ስብከት አይደለም አልኩት። ስለዚህ ፕሮቴስታንቶች መንገድ ላይ እየሰበኩ ሳይሆን ትርጉም የሌለው ጩኽት ነው አልኩት? ያው ጥያቄን ባይመልስልኝም ትክክል እንዳልሆነ ስብከቱ የተረዳ ይመስለኛል ተለያዬን እንጅ