Get Mystery Box with random crypto!

ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት

የቴሌግራም ቻናል አርማ felegeselam1 — ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት
የቴሌግራም ቻናል አርማ felegeselam1 — ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት
የሰርጥ አድራሻ: @felegeselam1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 457
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የቤላ ፈለገ ሰላም መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን ፤ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት ገፅ ነው ።
በዚህ ገፅ ፦
👉 መንፈሳዊ ትምህርቶች ፣ መልዕክቶች ፣ ምክሮች
👉 መዝሙሮች ፣ ኪነጥበባዊ ዝግጅቶች
👉 ወቅታዊ የቤተክርስቲያን እና የሰ/ት/ቤት ጉዳዮች
👉የሰ/ት/ቤት መልዕክቶች ፣ ማስታወቂያዎች ይቀርቡበታል።
ቤተ መጻሕፍትና ሚዲያ ክፍል
ለመቀላቀል ➠ @felegeselam1

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-30 09:37:17 ከታች ያለዉ link join በማድረግ የፈለገ ሰላም ሰንበት ት/ቤት የ ቴሌግራም ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

https://t.me/felegeselam1


ቤተሰቦንም ; ጓደኛዎንም የዚሀሰ ቻናል ቤተሰብ ያድርጉ
171 viewsedited  06:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 04:28:35
164 views01:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 20:55:45
የሰንበት ት/ቤታችን አባላት
በጽናት እያገለገሉ ከሚገኙ የናትሪ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ ሰንበት ት/ቤት አገልጋዮች ጋር
193 viewsedited  17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 20:43:40
ዜና ሰንበት ት/ቤት

የሰንበት ት/ቤታችን አባላት በጅማ ሀገረ ስብከት ዉስጥ በአሕዛብ ተከባ ወደምትገኘዉ #ናትሪ_ደብረ_ምሕረት_ቅዱስ_ገብርኤል ቤ/ክ በመገኘት የሊቀ መልአክ #ቅዱስ_ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አከበሩ ። በዚህ ሐዋርያዊ ጉዞ በጅማ ሀገረ ስብከት የሚገኙ 5 አብያተ ክርስቲያናትን ለመጎብኘት ተችሏል።

#ፈለገ_ሰላም_ሚዲያ_ንዑስ_ክፍል
248 views17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 21:21:52 ዜና ሰንበት ት/ቤት

የሰንበት ት/ቤታችን ሥራ አመራር አባላት እና ክፍላት ምደባ እንደሚከተሉት እናሳዉቃለን :-
1. ኑሀሚን በላይነህ ........ዋና ሰብሳቢ
2. ታሪኩ ተፈራ ...........ም/ሰብሳቢ
3. ኢየሩሳሌም ግሩም...... ፀሀፊ
4. ምንያህል ቢረሳዉ ..... ኦዲትና ኢንስፔክሽን
5. ዲ/ን ዮርዳኖስ በላይ..ት/ት እና ስልጠና ክፍል
6. ቢኒያም መንግስቱ..መዝሙርናኪነጥበብ ክፍል
7. ወ/ሮ ፍሬሕይወት በላይ...ሕጻናት ክፍል
8. ክንድዬ ሲሳይ..... ንብረት ክፍል
9. ዲ/ን አለምሰላም ፍሬሕይወት .... ሙያና ልማት ክፍል
10. ዲ/ን አብርሃም ደረጄ ... ሚድያና ቤተመጻሕፍት ክፍል
11. ዲ/ን ፍቅረማርያም ካሳሁን.. ሒሳብ ክፍል
12. ዲ/ን ያሬድ ድሪባ... ሥነሥርዓትና ግንኙነት ክፍል ። ሆነዉ ተደልድለዋል

ፈለገ ሰላም ሚድያ ክፍል ለሁሉም ስራ አመራር መልካም የአገልግሎት ዘመን ይመኛል !!!!
423 views18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 16:38:59 የዛሬዉ ልዩ የጸሎት መርሐ ግብር 12:00 ሰዓት ሲል የሚጀምር በመሆኑ ሁላችንም ሰዓት አክብረን እንገኝ
331 views13:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 21:45:07
ሰላም ውድ የፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት አባላት በእግዚአብሔር ፍፁም ሰላም ሰላም እያልን እንደሚታወቀው ነገ የሰንበት ትምህርት ቤቱ የአመራር ምርጫ እንደሚኖር ይታወቃል ስለሆነም በነገው ዕለት ከቅዳሴ በኋላ ፕሮግራሙ የሚጀምር ስለሆነ ሁላችሁም ድምፃችሁ ዋጋ እንዳለው አውቃችሁ ስለ ሰንበት ት/ቤቴ ይመለከተኛል የምትሉ ሁሉ በሰአቱ እንድትገኙ ሲል ምርጫ ኮሚቴው መልዕክቱን ያስተላልፋል!!!
501 views18:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 22:13:42
በአባላት አስተያየት መሠረት #የተስተካከለ
422 views19:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 21:44:30 የዛሬውን አገልግሎት አነሳስቶ ላስጀመረን አስጀምሮ ላስፈፀመን ለአምላከ ዮሐንስ ምስጋና ይሁን!
#ያብፅሀነ_ዓመ_ከመዮም
#አሜን!
577 views18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 21:48:46
ከ መዝሙረ ማኅሌት ቻናል የተላከ በደብራችን ሰ/ት/ቤት ዘማርያን የቀረበ የሰኔ 30 መዝሙር!
@zemariian
ከልብ እናመሠግናለን!
383 viewsedited  18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ