እናት............ክፉ አይንካት እናት............ሁሌም ደስ ይበላት እናት............ፍቅር ይክበባት እናት..........እድሜዋን እልፍ ያድርግላት እናት............የምትሰጠው አያሳጣት እናት.............ፈገግታዋ አይለያት እናት.............ጭንቀት አያግኛት እናት............ ሰላሟ ይብዛላት እናት............ጤናዋ ይትረፍረፍላት 785 views10:48